Browsing Category
ስፓርት
ቼልሲ ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበበ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ከሜዳው ውጭ ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡
8 ሠዓት ከ30 ላይ በተደረገው ጨዋታ ኒኮላስ ጃክሰን የቼልሲን ሁለት ጎሎች ሲያስቆጥር÷ ቀሪዋን አንድ ጎል ደግሞ ኮል ፓልመር ከመረብ…
በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ስታዲየም በተጀመረው የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ አርባምንጭ ከተማን አሸንፏል።
ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ቻርልስ ሙሰጌ እና መሐመድኑር ናስር ባስቆጠሯቸው ግቦች…
በፕሪሚየር ሊጉ ሃድያ ሆሳዕና መቐለ 70 እንደርታን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ስታዲየም ተጀምሯል፡፡
ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው የመክፈቻ ጨዋታ ሃድያ ሆሳዕና መቐለ 70 እንደርታን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የሃድያ ሆሳዕናን ብቸኛ…
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ስታዲየም ይጀመራል።
በዚህ መሰረትም መቐለ 70 እንደርታ እና ሃዲያ ሆሳዕና ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም የሊጉን የመክፈቻ ጨዋታ ያካሂዳሉ፡፡
የሊጉ…
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት መርሐ ግብር ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ መርሐ ግብር በድሬደዋ ከተማ ተካሂዷል።
በዕለቱ በ7 ዘርፍ የዓመቱ ኮከቦች የተሸለሙ ሲሆን ፥ ለተሳታፊ ክለቦች እና ባለሜዳዎች የገንዘብ ክፍፍል ተደርጓል።
በዚህ መሰረትም…
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ለተሳተፉ አትሌቶች የዕዉቅናና ሽልማት መርሐ-ግብር አካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ለተሳተፉ አትሌቶች የዕውቅና እና የሽልማት መርሐ ግብር አካሄደ።
ታምራት ቶላ በማራቶን ብቸኛ ወርቅ በማስገኘቱ 2 ሚሊየን ብር ሲሸለም፥ በውድድሩ የብር ሜዳሊያ ያስገኙት ትዕግሥት አሰፋ፣ ፅጌ…
ሮማ አሰልጣኝ ዳንዔል ዲ ሮሲን አሰናበተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያኑ ክለብ ሮማ አሰልጣኝ ዳንዔል ዲ ሮሲን ከኃላፊነታቸው ማንሳቱን አስታውቋል፡፡
አሰልጣኙ ከኃላፊነታቸው የተነሱት ሮማን ስኬታማ ማድረግ አልቻሉም በሚል ነው፡፡
ከአደረጓቸው አራት ጨዋታዎች ሦስቱን በአቻ አንዱን በሽንፈት ማጠናቀቃቸውም ዲ…
ብራዚላዊው ታዳጊ ኤንድሪክ በሪያል ማድሪድ መለያ በዕድሜ ትንሹ የቻምፒዮንስ ሊግ ግብ አስቆጣሪ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚላዊው ታዳጊ ኤንድሪክ ትናንት ምሽት ስቱትጋርት ላይ ግብ ማስቆጠሩን ተከትሎ በሪያል ማድሪድ ታሪክ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በትንሽ ዕድሜ ግብ አስቆጣሪነት ክብረወሰን ባለቤት ሆኗል፡፡
ኤንድሪክ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የብራዚሉን…
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ዛሬ ሲቀጥል ማንቼስተር ሲቲን ከኢንተርሚላን የሚያገናኘው ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ምሽት 1 ሠዓት ከ45 ላይ የጣሊያኑ ቦሎኛ ከዩክሬኑ ሻካታር ዶኔስክ እንዲሁም የቼክ ሪፐብሊኩ ክለብ ስፓርታ ፕራግ ከኦስትሪያው ሬድቡል…
ፌዴሬሽኑ ከጎፈሬ ኩባንያ ጋር የዳኞች ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና ጎፈሬ የትጥቅ አምራች ኩባንያ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የዳኞች ትጥቅ አቅርቦት የአጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል።
በፊርማ ሥነ ስርዓቱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ባሕሩ ጥላሁን፣ የጎፈሬ…