Browsing Category
ስፓርት
ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 1ኛ ከዓለም 2ኛ ሆና ሻምፒዮናውን አጠናቀቀች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ ሊማ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች፡፡
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን በውድድሩ÷ 6 የወርቅ፣ 2 የብር እና 2…
አርሰናል ስተርሊንግን፤ ቼልሲ ደግሞ ሳንቾን አስፈረሙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ማጠቃለያ ላይ አርሰናል ራሂም ስተርሊንግን፤ ቼልሲ ደግሞ ጃዶን ሳንቾን አስፈርመዋል።
አርሰናል የቸልሲውን ራሂም ስተርሊን በአንድ ዓመት የውሰት ውል ማስፈረሙ ተገልጿል።
እንዲሁም በክረምቱ…
ዛሬ ፍጻሜውን በሚያገኘው የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን የሚጠበቁባቸው ሶስት ውድድሮች ይካሄዳሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ ሊማ ሲካሄድ በነበረውና ዛሬ ምሽት ፍጻሜውን በሚያገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁባቸው ሶስት ውድድሮች ይካሄዳሉ።
በዚህም በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የፍፃሜ ውድድር አትሌት ሳሮን በርሀ…
ከ20 ዓመት በታች የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የምትሳተፍባቸው 4 የፍጻሜ ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ ሊማ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉባቸው አራት የፍጻሜ ውድድሮችበዛሬው ዕለት ይካሄዳሉ፡፡
በዚህ መሰረትም አትሌት ሕይወት አምባውና አትሌት ብርሃን ሙሉ የሚሳተፉበት የሴቶች…
አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ በሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ ሊማ እየተካሄደ በሚገኘው ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ በሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች።
አትሌት ሲምቦ በ9 ደቂቃ ከ12 ሰከንድ 71 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት…
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ልዩ ተሸላሚ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምንግዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪው ክርስቲያኖ ሮናልዶ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ልዩ ተሸላሚ መሆን ችሏል።
ሽልማቱ ይፋ የተደረገው ዛሬ በሞናኮ በተካሄደው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ስነ ስርዓት ላይ ሲሆን፥…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኬንያ ፖሊስ ቡሌትስን 1 ለ 0 በማሸነፍ የካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ሀገራት ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል፡፡
ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተካሄደ የፍፃሜ ጨዋታ ሴናፍ ዋቁማ የኢትዮጵያ ንግድ…
በአውሮፓ የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ነገ ይዘጋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሊዘጋ ሰዓታት ሲቀረው ክለቦች ተጫዋቾችን ለማስፈረም ጥረታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡
የእንግሊዞቹ ክለቦች ማንቸስተር ዩናይትድ፣ ሊቨርፑል፣ አርሰናል እና ቼልሲ በመዝጊያው 11ኛ ሰዓት…
ፌድሪኮ ኪየዛ ሊቨርፑልን ለመቀላቀል ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቨርፑል ጣሊያናዊውን የፊት መስመር አጥቂ ፌድሪኮኪየዛን ከጁቬንቲስ ለማስፈረም ተስማማ፡፡
በዝውውሩ ሊቨርፑል ለጣሊያኑ ክለብ በአጠቃላይ 13 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል ነው የተባለው፡፡
ዝውውሩ ሲጠናቀቅ ኪየዛ በመርሲሳይዱ ክለብ ለ4 ዓመታት…
በፍቅረኛዋ አካል ጉዳት የደረሰባት አሜሪካዊት እንስት በፓሪሱ ፓራሊምፒክ…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞ ፍቅረኛዋ ድብደባ ምክንያት አንድ አይኗን ያጣችውና እግሮቿ የማይታዘዙላት አሜሪካዊቷ ትሬሲ ኦቶ በፓሪሱ ፓራሊምፒክ ውድድር ሀገሯን ወክላለች፡፡
የ28 ዓመቷ ትሬሲ ኦቶ ከቢቢሲ ጋር ባደረገችው ቆይታ÷በፈረንጆቹ 2019 ከቀድሞ ፍቅረኛዋ ጋር…