Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ አፍሪካዊ ስፖርተኛ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ አፍሪካዊ ስፖርተኛ ተብሎ መመረጡን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡ ኢ ኤ ስ ፒ ኤን የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ 10 ታላላቅ አፍሪካውያን ስፖርተኞችን ይፋ ማድረጉን የገለጸው…

ወደ ፓሪስ ለሚያቀናው የኢትዮጵያ ልዑክ በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ከነገ በስቲያ ሽኝት ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን የፊታችን ሰኞ ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት የክብር ሽኝት እንደሚደረግ ተመላከተ፡፡ በሽኝት ሥነ-ሥርዓቱ ላይም ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የፌዴራልና…

በሚቀጥለው ወር ዓለም አቀፍ የቦክስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የቦክስ ሻምፒዮና በሚቀጥለው ወር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌደሬሽን አስታወቀ። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ እና የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌደሬሽን ዳይሬክተር አሊሳ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ ዓለም…

የባርሴሎና ደጋፊዎች ኒኮ ዊሊያምስን ለማስፈረም በቲክቶክ ገንዘብ ማዋጣት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባርሴሎና ደጋፊዎች ኒኮ ዊሊያምስን ለማስፈረም በክለቡ ይፋዊ የቲክቶክ አካውንት ገንዘብ ማሰባሰብ መጀመራቸው ተገለፀ፡፡ የአትሌቲክ ቢልባኦ እግር ኳስ ክለብ ንብረት የሆነው የ22 ዓመቱ ኒኮ ዊሊያምስ የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊ በሆነው የስፔን ብሄራዊ…

ሉካ ሞድሪች ለተጨማሪ አንድ ዓመት ውሉን አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪያል ማድሪዱ አማካይ ሉካ ሞድሪች በሳንትያጎ ቤርናቢዩ ለተጨማሪ አንድ ዓመት የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል፡፡ በፈረንጆቹ 2012 ከእንግሊዙ ቶተንሃም ሆትስፐርስ ሪያል ማድሪድን የተቀላቀለው የ38 ዓመቱ ክሮሺያዊው አማካይ ሉካ ሞድሪች፤ ለ12…

አርጀንቲናውያን ተጫዋቾች በፈረንሳይ ተጫዋቾች ላይ የሰነዘሩት የዘረኝት ጥቃት ከፍተኛ ቁጣ አስነሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች የዘር ሐረጋቸው ከአፍሪካ የሚመዘዝ የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ላይ ያነጣጠረ የዘረኝነት ዘፈን ሲዘፍኑ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ ትስስር ገፆች ከተሰራጨ በኋላ ከፍተኛ ቁጣ አስነስቷል፡፡…

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መስከረም 10 ቀን 2017 እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ፕሪሚየር ሊጉ የሚጀመርበትን ጊዜ ለተሳታፊ ክለቦች ማሳወቁን በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አስፍሯል፡፡ የ2016…

ሳውዝጌት ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ለቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት በራሳቸው ፈቃድ ኃላፊነታቸውን ለቀቁ፡፡ ሳውዝ ጌት ከፈረንጆቹ 2016 ጀምሮ የእግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው አገልግለዋል፡፡ ከስምንት ዓመታት በኋላም በይፋ ከብሔራዊ ቡድኑ…

አንሄል ዲ ማሪያ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ራሱን አገለለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀቲናዊው የክንፍ መሥመር ተጫዋች አንሄል ዲ ማሪያ ከደቡብ አሜሪካ ሀገራት ዋንጫ (ኮፓ አሜሪካ) ድል ማግስት ከብሄራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡ ባለፈው ህዳር ወር ከኮፓ አሜሪካ ውድድር ፍፃሜ በኋላ ከብሄራዊ ቡድኑ እንደሚለያይ አስታውቆ…

አርጀንቲና የኮፓ አሜሪካን ዋንጫ ለ16ኛ ጊዜ አነሳች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲና በኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ኮሎምቢያን በማሸነፍ ለ16ኛ ጊዜ የዋንጫው ባለቤት ሆናለች፡፡ የሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች ጨዋታ በመደበኛ 90 ደቂቃ ያለ ግብ መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ ተጨማሪ ሰዓት አምርቷል፡፡ በዚህም ላውታሮ ማርቲኔዝ…