Browsing Category
ስፓርት
የባለስልጣናት ቡድን የባለሀብቶችን ቡድን 2 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመቻል ስፖርት ቡድን 80ኛ ዓመት ምስረታ አከባበር በተካሄደ የእግር ኳስ ጨዋታ የባለስልጣናት ቡድን የባለሀብቶችን ቡድን 2 ለ 1 አሸንፏል።
“መቻል ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ያለውን የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት ምስረታ…
የአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ስፔን እና እንግሊዝ ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡
በጀርመን አስተናጋጅነት ከሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ፍጻሜ ሥነ- ሥርዓት በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡…
ሊዊስ ናኒና ኑዋንኩ ካኑ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ዕድገት ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁነታቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ሊዊስ ናኒ እና ናይጄሪያዊው የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ኑዋንኩ ካኑ በኢትዮጵያ ወጣት እግር ኳስ ተጫዋቾች ስኬታማ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን አሉ።
ዛሬ ማለዳ ላይ አዲስ አበባ የገቡት የቀድሞ…
የሶስቱ አናብስት አሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌት ቡድናቸው በጥንቃቄ እንዲጫዎት አስጠነቀቁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌት እሁድ በሚከናወነው የአውሮፓ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ቡድናቸው በጥንቃቄ እንዲጨዋት አስጠንቅቀዋል፡፡
አስደናቂውን የሉዊስ ዴ ላ ፉዌንቴ ቡድን በእለተ ሰንበት የሚገጥሙት የ53 ዓመቱ አሰልጣኝ÷ ቡድናቸው…
የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክን አስመልክቶ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክን አስመልክቶ ያዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ እና የሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሃ ግብሩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አምባሳደር ታዬ…
የካፍ ክለቦች ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024/25 የውድድር ዘመን የካፍ ክለቦች ውድድር የምድብ ድልደል ይፋ ተደርጓል፡፡
በዚህም መሰረት በቻምፒየንስ ሊግ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዩጋንዳው ቪላ ጋር ሲመደብ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ ከኬንያው ኬንያ…
የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ የሚከፈትበት ቀን ላይ ማስተካከያ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ የሚከፈትበት ቀን ላይ ማስተካከያ መደረጉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡
ፌደሬሽኑ ከዚህ በፊት የ2017 የውድድር ዘመን የዝውውር ጊዜ ሐምሌ 15 ቀን 2016 እንደሚከፈት ይፋ ማድረጉ…
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ኦሊቪየ ዢሩ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን አገለለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው ኦሊቪየ ዢሩ በ37 ዓመቱ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡
ዢሩ በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ትናንት ምሽት ሀገሩ ፈረንሳይ ከስፔን ጋር ጨዋታዋን ስታደርግ ተቀይሮ በመግባት የተጫወተ ሲሆን…
ከስፔን ጋር ለፍጻሜ የሚፋለመው ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ይለያል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከስፔን ጋር ለፍጻሜ የሚፋለመው ብሔራዊ ቡድን የሚለይበት የእንግሊዝና ኔዘርላንድስ (ሆላንድ) ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡
በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ሁለተኛ መርሐ-ግብር እንግሊዝ ከኔዘርላንድስ ዛሬ ምሽት 4 ሠዓት ላይ በሲግናል ኢዱና ፓርክ…
ስፔንና ፈረንሳይ ተጠባቂ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ያደርጋሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 4 ሠዓት ላይ ስፔን ከፈረንሳይ የሚያደርጉት ፍልሚያ ተጠባቂ ነው፡፡
17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በጀርመን አስተጋጅነት እየተካሄደ ሲሆን÷ ዛሬ ስፔን ከፈረንሳይ 75 ሺህ 24 ተመልካች በሚያስተናግደው አሊያንዝ…