Browsing Category
ስፓርት
በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፉ የአትሌቲክስ ቡድን አባላት የማበረታቻ ሽልማት እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፉ የአትሌቲክስ ቡድን አባላት የማበረታቻ ሽልማት እየሰጠ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳን ጨምሮ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ…
ንግድ ባንክ በምስራቅ አፍሪካ የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በምስራቅ አፍሪካ የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቋል፡፡
በውድድሩ ፍፃሜ የታንዛኒያውን ጀኬቲ ኩዊንስ የገጠመው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ÷ መደበኛ ጨዋታውን በአቻ ውጤት ማጠናቀቁን…
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ ገባ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈወ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል።
ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም÷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ የባህልና…
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ከሀንጋሪ ቡዳፔስት ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ጀምሯል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ከሀንጋሪ ቡዳፔስት ወደ አዲስ አበባ የሚያደርገውን ጉዞ ዛሬ ምሽት ጀምሯል ።
የልዑካን ቡድኑ አባላት ጀርመን ፍራንክፈርት ትራንዚት ካደረጉ በኋላ ማክሰኞ ንጋት 11:55 ላይ ቦሌ…
ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረ ማርያም ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረ ማርያም ከግብጽ ጋር ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ለ23 ተጨዋቾች ጥሪ አቅርበዋል፡፡
በዚህ መሰረትም ፡-
በግብ ጠባቂነት፡- ሰኢድ ሃብታሙ፣ አቡበከር ኑራ…
አንጋፋው ቦክሰኛ በቀለ አለሙ (ጋንች) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በኦሊምፒክ መድረክ በመወከል ቀዳሚ ከሆኑት መከካል አንዱ የሆነው ቦክሰኛ በቀለ አለሙ (ጋንች) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
ኢትዮጵያን ሶስት ጊዜ በኦሊምፒክ የወከለው በቀለ ዓለሙ በ82 ዓመቱ
ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው።…
በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለተሳተፈው ልዑካን ቡድን ነገ አቀባበል ይደረጋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለተሳተፈው ልዑካን ቡድን ነገ አቀባበል እንደሚደረግ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ፥ በሃንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው የዓለም…
ኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 6ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም 6ኛ ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቅቃለች።
በቡዳፔስት ናሽናል አትሌቲክስ ሴንተር ስታዲየም ከነሐሴ 13 ቀን 2015 ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ሻምፒዮና ዛሬ ማምሻውን…
በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ የዛንዚባሩን ኬ ኤም ኤም የእግርኳስ ቡድን በደርሶ መልስ በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል፡፡
ከሜዳው ውጭ 2 ለ1 አሸንፎ የተመለሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ÷ የመልሱን ጨዋታ 10 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም አከናውኗል፡፡…
የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት ለአንድ ሣምንት ሲካሄድ የቆየው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት በሚደረጉ ውድድሮች ፍፃሜውን ያገኛል፡፡
ምሽት 3፡10 ላይ በሚካሄደው የወንዶች 5 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ውድድር÷ አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ፣ በሪሁ አረጋዊ…