Browsing Category
ስፓርት
ኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናው የወንዶች ማራቶን የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ ባለው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ወንዶች ማራቶን አትሌት ልዑል ገ/ሥላሴ ለሀገራችን የነሐስ ሜዳሊያ አስገኝቷል።
በውድድሩ ዩጋንዳዊው አትሌት ቪክቶር ኪፕላጋት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝቷል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና…
ዛሬ ምሽት የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ይደረጋል
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ከ50 የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ይደረጋል።
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣እጅጋየሁ ታዬ፣ አትሌት መዲና ኢሳና አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በውድድሩ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶች ናቸው።
አትሌት…
አትሌት አማኔ በሪሶ በሴቶች ማራቶን የወርቅ ሜዳልያ አስገኘች
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል።
በውድድሩ አትሌት አማኔ በሪሶ 1ኛ በመሆን ስታጠናቅቅ አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ 2ኛ በመሆን የብር ሜዳልያ…
ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት የ800 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ዛሬ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ወርቅነሽ መለሰ እና ሀብታም ዓለሙ የሚሳተፉበት የሴቶች 800 ሜትር ማጣሪያ ውድድር ምሽት 3፡25 ላይ በቡዳፔስት ይካሄዳል፡፡
አትሌቶቹ ለፍጻሜ ለማለፍ ከየምድባቸው 1ኛ ወይም 2ኛ መውጣት ይጠበቅባቸዋል።
የማጣሪያ ውድድሩ በሶስት ምድብ…
በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ፡፡
በ5ሺህ ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ዮሚፍ ቀጀልቻ፣ ሀጐስ ገ/ሕይወት እና በሪሁን አረጋዊ ለፍፃሜ…
የ5ሺህ ሜትር የአትሌቶች ለውጥ ውሳኔ ውጤት ለማምጣት ያለመ ነው – ፌዴሬሽኑ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ5ሺህ ሜትር የአትሌቶች ለውጥ ውሳኔ ውጤት ለማምጣት ታሰቦ የተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡
በ5ሺህ ሜትር አትሌት ጥላሁን ሀይሌ ተቀንሶ በምትኩ አትሌት በሪሁ አረጋዊ እንዲሮጥ መወሰኑን ተከትሎ አትሌት ጥላሁን ሀይሌ…
የ5 ሺህ ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ዛሬ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የምትካፈልበት የ5 ሺህ ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ውድድር ምሽት 2 ሰዓት ላይ ይካሄዳል፡፡
በሀንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ የሚገኘው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ስድስተኛው ቀኑን ይዟል፡፡
በዛሬው…
በሴቶች የ5 ሺህ ሜትር እና የ3 ሺህ ሜትር መሠናክል ማጣሪያ ሁሉም አትሌቶች ለፍጻሜ ደረሱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽቱን በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር እና 3 ሺህ ሜትር የሴቶች መሠናክል የማጣሪያ ውድድር የተሳተፉ ሰባት አትሌቶች ወደ ፍጻሜ አልፈዋል፡፡
በተደረገው የ5 ሺህ ሜትር የማጣሪያ ውድድር÷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 2ኛ እንዲሁም አትሌት እጅጋየሁ ታዬ 3ኛ…
አትሌት ሃብታሙ ዓለሙ እና ወርቅነሽ መለሰ የ800 ሜትር ማጣሪያውን አለፉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሃብታም ዓለሙ እና አትሌት ወርቅነሽ መለሰ በ800 ሜትር ማጣሪያ በተለያየ ምድብ 1ኛ እና 3ኛ ሆነው በማጠናቀቅ ለግማሽ ፍጻሜው አልፈዋል፡፡
ትዕግስት ግርማ ከምድቧ 6ኛ ሆና ማጣሪያውን በማጠናቀቋ ወደ ቀጣዩ ዙር ሳታልፍ ቀርታለች፡፡
ኢትዮጵያ ዛሬ በ3 የማጣሪያ ውድድሮች ትሳተፋለች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውን ሴቶች አትሌቶች የሚሳተፉበት የ800 ሜትር፣ 5 ሺህ ሜትር እንዲሁም 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ይካሄዳል፡፡
ከረፋዱ 5፡05 ላይ የሴቶች 800 ሜትር ማጣሪያ፣ ምሽት 2፡02 ላይ የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ማጣሪያ እንዲሁም ምሽት 2፡53…