Browsing Category
ስፓርት
ሉሲዎቹ ደቡብ ሱዳንን 11 ለ0 አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ደቡብ ሱዳንን 11 ለ0 አሸንፏል፡፡
ትናንት ምሸት በመብራት መቋረጥ ምክንያት 81ኛው ደቂቃ ላይ ቆሞ የነበረው የኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን ሴት ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ዛሬ ረፋድ ላይ ቀሪ ደቂቃዎች ተደርጎ ኢትዮጵያ 2…
ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡
ዛሬ ከሰዓት የተካሄደው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማን ከወልቂጤ ከተማ አገናኝቷል፡፡
በጨዋታውም ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0…
ሉሲዎቹ ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር የመጀመሪያውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚያደርጉ ተገለፀ፡፡
ጨዋታው በአዲስ አበባ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የሃገር አቀፍ…
በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ መሪነቱን አጠናከረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በተካሄደው የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ፡፡
ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው ያሸነፈው፡፡
ለፋሲል ከነማ በመጀመሪያውና በሁለተኛው አጋማሽ ሁለቱንም ግቦች…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስድስት ደረጃዎችን አሻሻለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በሚያወጣው ወርሃዊ የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስድስት ደረጃዎችን አሻሻለ፡፡
ቡድኑ በወርሃዊው የሃገራት ደረጃ ከነበረበት 146ኛ ደረጃ 140ኛ ላይ መቀመጡን ፊፋ ያወጣው…
ከእረፍት መልስ የተካሄደው የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በነበሩ የሀገራት ጨዋታዎች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በድሬዳዋ ጀምሯል።
ከእረፍት መልስ የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰበታ ከተማ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት…
ኢትዮጵያ ቡና ኤርትራዊውን ሮቤል ተክለሚካኤልና ናትናኤል በርሔን አስፈረመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብን ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረሙን አስታውቋል።
ኢትዮጵያ ቡና የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን አንበል እና የቀይ ባህር እግር ኳስ ክለብ ተጫዋች የነበረው እና የሴካፋ ሀገራት ውድድር ላይ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ…
በቻምፒየንስ ሊጉ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ማንቼስተር ሲቲ እና ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተካሄደዋል፡፡
ኢትሃድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ባለሜዳው ማንቼስተር ሲቲ ቦሩሲያ ዶርትመንድን አስተናግዶ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
ኬቪን ደ ብሩይነ እና ፊል ፎደን ለባለሜዳዎቹ…
የ50 ዓመት የወርቅ ኢዩቤልዩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ50 ዓመት የወርቅ ኢዩቤልዩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ስታዲየም በተለያዩ የማጣሪያ ውድድሮች ዛሬ ተጀምሯል።
ሻምፒዮናው በተሳታፊ ቡድኖች የሰልፍ ትርኢት በመከላከያና በፌደራል ፖሊስ ማርች ባንድ በታጅበ…
ሰሜን ኮሪያ በኮቪድ19 ምክንያት በቶኪዮ ኦሊምፒክ እንደማትሳተፍ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሜን ኮሪያ በኮቪድ 19 ምክንያት በጃፓኑ ቶኪዮ ኦሊምፒክ እንደማትሳተፍ አስታወቀች፡፡
ፒዮንግያንግ ከከቪድ19 ጋር ተያይዞ የአትሌቶችን ጤንነት ለመጠበቅ በማሰብ በውድድሩ እንደማትሳተፍ አስታውቃለች፡፡
ሰሜን ኮሪያ ታሪካዊ የተባለውን ውይይት…