Browsing Category
ስፓርት
ለኤርትራ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በአማራ ክልል መንግሥት ሽኝት እየተደረገለት ነው
አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ ለሴካፋ ውድድር የቆየው ከ23 ዓመት በታች የኤርትራ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በአማራ ክልል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ሽኝት እየተደረገለት ነው።
በመርሃ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር፣…
በሴካፋ ዋንጫ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ አንድ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ23 አመት በታች ዋንጫ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ አቻ ተለያይተዋል፡፡
ከቀትር በኋላ በተደረገው ጨዋታ ታንዛኒያ ባጃን ባስቆጠረው የፍጹም ቅጣት ምት ጎል መምራት ብትችልም ኡጋንዳ በሙክዋላ ጎል ታግዛ ጨዋታውን…
የቶኪዮ ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡
በመክፈቻ መርሃ ግብሩም ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራትን የወከሉ ልዑካን የሃገራቸውን ሰንደቅ አላማ በመያዝ በታዳሚያን ፊት አልፈዋል፡፡…
በሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ከብሩንዲ አንድ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር ኢትዮጵያን ከብሩንዲ ያገናኘው ጨዋታአንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል።
ውጤቱን ተከትሎ ብሩንዲ ከምድቡ 4 ነጥብ በመያዝ አንደኛ ሆና ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፏን አረጋግጣለች።
በዚህ…
የቶኪዮ ኦሊምፒክ በነገው እለት ይጀምራል
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፖርት አፍቃሪው ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ በነገው እለት ይከፈታል፡፡
በዘንድሮው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ ከ205 ሀገራት የተውጣጡ ከ11 ሺህ በላይ የኦሊምፒክ አትሌቶች በ33 አይነት ስፖርቶች ይሳተፋሉ፡፡…
ኬኒያ ደቡብ ሱዳንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ኬኒያን ከደቡብ ሱዳን ባገናኘው መርሃ ግብር ኬኒያ ድል ቀንቷታል፡፡
በዚህም እየተካሄደ በሚገኘው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ኬኒያ ደቡብ ሱዳንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፏን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ…
ብሩንዲ ኤርትራን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር ብሩንዲ ኤርትራን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት አየተካሄደ ያለው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር በባህርዳር እየተካሄደ ነው፡፡…
የታንዛኒያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ባህር ዳር የደረሰ የመጨረሻው ልዑክ ሆኗል
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ባህር ዳር የደረሰ የመጨረሻው የልዑክ ቡድን ሆኗል።
ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ማለዳ ባህር ዳር በመግባት በተፈሪ መኮንን ሆቴል ያረፈ ሲሆን የኮቪድ 19 ምርመራም አድርጓል።
በምድብ ሀ…
የቡሩንዲ እና ኤርትራ ጨዋታ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋረጠ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ሲደረግ የነበረው የቡሩንዲ እና ኤርትራ ጨዋታ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋርጧል።
ጨዋታው ነገ ጠዋት ከቆመበት የሚቀጥል መሆኑን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…
በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ኬንያ ጅቡቲን ረታች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረገ የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ኬንያ ጅቡቲን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸንፍ በውድድሩ የመጀመሪያዋ ሶስት ነጥብ ያገኘች አገር ሆናለች፡፡
በትናንትናው እለት የተጀመረው ውድድር እስካሁን ሶሰት ጫዋታዎችን ያሰተናገደ…