Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

54ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ሲካሄድ የቆየው 54ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በድምር ውጤት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቅቋል። በሻምፒዮናው በድምር ውጤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ279 ነጥብ አንደኛ ደረጃን ይዞ ሲያጠናቅቅ፣ መቻል…

ኒውካስል ዩናይትድ ቼልሲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 36ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኒውካስል ዩናይትድ ቼልሲን 2 ለ 0 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ፡፡ በሴንት ጄምስ ፓርክ በተደረገው ጨዋታ ሳንድሮ ቶናሊ እና ቡሩኖ ጉማሬሽ አስቆጥረዋል፡፡ በጨዋታው የቼልሲው አጥቂ ኒኮላስ…

ፋይዳ ለኢትዮጵያ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መታወቂያን ግንዛቤ ማሻሻልን አላማው ያደረገው የ5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ዛሬ በመስቀል አደባባይ ተደርጓል። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ ባስጀመሩት በዚህ ውድድር 25 ሺህ ሰዎች የተሳተፉ ሲሆን ከ400 በላይ…

ሊቨርፑል በአርሰናል የክብር አቀባበል ይደረግለታል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ ምሽት 12 ሰዓት ከ30 ላይ አርሰናልን ያስተናግዳል። የሊጉ ጨዋታ ሳይጠናቀቅ አስቀድሞ ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠዉ ሊቨርፑል በዛሬው ጨዋታ ወደ ሜዳ ሲገባ በተጋጣሚዉ…

ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ መድንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ መድንን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ቀን 10:00 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ በተካሄደው ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ሙጂብ ቃሲም እና ሔኖክ ይበልጣል…

ሞሐመድ ሳለህ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብጻዊው የሊቨርፑል ተጫዋች ሞሐመድ ሳላህ በእግር ኳስ ፀሐፊዎች ማኅበር የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ሳላህ በውድድር ዓመቱ 28 ግቦችን በማስቆጠርና 18 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን በማቀበል ሊቨርፑል የፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ እንዲሆን…

ሐዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሐዋሳ ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ታፈሰ ሰለሞን በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ሐዋሳ ከተማ ወደ ድል ሲመለስ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከአትሌቲክ ቢልባኦ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዩሮፓ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ ምሽት 4 ሠዓት ላይ አትሌቲክ ቢልባኦን ያስተናግዳል። በመጀመሪያው ዙር ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ወደ ስፔን አቅንቶ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል።…

ወላይታ ድቻ አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ አርባምንጭ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የወላይታ ድቻን የማሸነፊያ ግቦች ሙሉቀን አዲሱ እና ካርሎስ ዳምጠው ሲያስቆጥሩ፤ የአርባምንጭ ከተማን ብቸኛ ጎል አህመድ ሁሴን…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ28ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች ላይ የሜዳ እና የሰዓት ለውጥ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ከተማ እየጣለ ባለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀሪ 4 ጨዋታዎች ላይ የመጫወቻ ሜዳ እና የሰዓት ለውጥ መደረጉን የውድድርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ አሳወቀ። ጨዋታዎቹን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ለማካሄድ…