Browsing Category
ስፓርት
የእግር ኳስ ንጉሱ የ40 ዓመታት ጉዞ..
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው የአል ናስር አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ረጅም የእግርኳስ ኮከብነቱን አስቀጥሎ በዛሬው እለት 40ኛ አመቱን ደፍኗል፡፡
በእግርኳስ አለም በርካታ ክዋከብቶች የተፈጠሩ ቢሆንም ክብራቸውን አስጠበቀው እና እስከ መጨረሻው የዓለም የእግር ኳስ…
በ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቼክ ሪፐብሊክ ኦስታርቫ ከተማ በተካሄደው የዓለም የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸንፋለች፡፡
አትሌት ፍሬወይኒ የርቀቱን በ8 ደቂቃ ከ24 ሰከንድ ከ17 ማይክሮ ሰከንድ በመጨረስ ነው ማሸነፍ የቻለችው፡፡
የ1 ሺህ…
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 10 ቀናት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የቆየው የተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊነት ተጠናቅቋል፡፡
በተጨማሪም በምስጉን ዋንጫ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተሸላሚ ሆኗል።…
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ምባፔ በአጥቂነት ስፍራ ለመጫወት መቸገሩን ተናገረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቱ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ክሊያን ምባፔ በአጥቂነት ስፍራ ለመጫወት መቸገሩን ፖርቹጋላዊው እግር ኳስ ኮኮብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ገለጸ።
ሮናልዶ ከኤል ክሪንጉይቶ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ባለፈው የውድድር ዘመን ቡድኑን…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተካሄደ የ18ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ከተማን አሸነፏል።
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 9፡00 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ከተማን…
አርሰናል ማንቼስተር ሲቲን 5 ለ 1 አሸንፏል
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በኤምሬትስ ስታዲየም ማንቼስተር ሲቲን 5 ለ 1 ረትቷል፡፡
የመድፈኞቹን ግቦች ኦዴጋርድ፣ ፓርቴ፣ ሌዊስ ስኬሊ፣ ሀቨርትዝ እና ንዋኔሪ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል፡፡
የውኃ ሰማያዊዎቹን ከሽንፈት…
ማንቼስተር ዩናይትድ ፓትሪክ ዶርጉን አስፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ ወጣቱን ተከላካይ ፓትሪክ ዶርጉን ከጣሊያኑ ክለብ ሊቼ በ35 ሚሊየን ዩሮ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡
የ20 ዓመቱ ዴንማርካዊ ተከላካይ በዩናይትድ እስከ ፈረንጆቹ 2030 የሚያቆየውን ውል ፈርሟል።
በሌላ የዝውውር መረጃ…
በፕሪሚየር ሊጉ አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት 1፡30 አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
በሊጉ ጨዋታዎች 47 ነጥቦችን በመሰብሰብ 2ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው አርሰናል ከመሪው ሊቨርፑል ጋር…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ከቀኑ 9 ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በሚደረገው በዚህ ጨዋታ 28 ነጥቦችን በመሰብሰብ በደረጃ…
በራስ አል ኬማህ ግማሽ ማራቶን አትሌት እጅጋየሁ ታየ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች በተካሄደው የራስ አል ኬማህ የሴቶች ግማሽ ማራቶን አትሌት እጅጋየሁ ታየ ድል ቀንቷታል፡፡
እጅጋየሁ ግማሽ ማራቶኑን 1 ሰዓት ከአምስት ደቂቃ ከ52 ሴኮንድ በመጨረስ ነው ማሸነፍ የቻለችው፡፡
ኬኒያዊያኖቹ ጁዲ ኬምቦ…