Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ላሚን ያማል የ2024 ወርቃማ ታዳጊ ተጫዋች ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባርሴሎና እና የስፔን ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋች ላሚን ያማል የ2024 ወርቃማ ታዳጊ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል፡፡ በጀርመን አስተናጋጅነት በተካሄደው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫን ከስፔን ብሔራዊ ቡድን ጋር ያሸነፈው ያማል የውድድሩ ምርጥ…

 ጓርዲዮላን ምን ነካቸው?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔናዊው የእግር ኳስ ሊቅ አሰልጣኝ ፔፕ ጓርዲዮላ ከትናንቱ ጨዋታ በኋላ ጭንቅላታቸውን እና አፍንጫቸውን በጥፍራቸው መቦጫጨራቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ በውድድር ዓመቱ ማንቼስተር ሲቲ እያሳየ ባለው ደካማ እንቅስቃሴ ምክንያት ከተጫዋቹ ጋር እሰጣገባ…

በሻምፒየንስ ሊጉ ሊቨርፑል ከሪያል ማድሪድ የሚያድርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ 5ኛ ዙር ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ሲካሄዱ ሊቨርፑል እና ሪያል ማድሪድ አንፊልድ ላይ የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ የሰርቢያው ሬድ ስታር ቤልግሬድ…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን በፕሬዚዳንትነት ለመምራት የሚወዳደሩ ዕጩዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን ለቀጣይ አራት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ለመምራት የሚወዳደሩ አምስት የመጨረሻ ዕጩዎች ይፋ ሆነዋል። በዚሁ መሠረት ከትግራይ ክልል አትሌት ገ/እግዚአብሔር ገ/ማርያም፣ ከአማራ ክልል አቶ ያየህ አዲስ፣ ከኦሮሚያ ክልል…

አትሌት ብዙነሽ ታደሰ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጄሪያ አቡጃ እየተካሄደ በሚገኘው 2ኛው የመላው አፍሪካ የጦር ሀይሎች ስፖርት ፌስቲቫል ኢትዮጵያን የወከለው የመቻል ስፓርት ክለብ አትሌቲክስ ቡድን ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ በጦር ውርወራ ማግኘት ችሏል። የኢትዮጵያ መከላከያ ዛሬ ፍፃሜያቸውን…

ዛምቢያዊቷ ባርብራ ባንዳ የዓመቱ ምርጥ ሴት የእግር ኳስ ተጫዋች ተሸላሚ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዛምቢያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እና ኦርላንዶ ፕራይድ እግር ኳስ ክለብ የፊት መስመር ተጫዋች ባርብራ ባንዳ የ2024 የቢቢሲ ምርጥ ሴት እግር ኳስ ተጫዋች ሽልማትን አሸነፈች፡፡ የስፔን ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እና የባርሴሎና አጥቂ አይታና ቦንማቲ…

ባየርንሙኒክ ከፒኤስጂ እንዲሁም ስፖርቲንግ ሊዝበን ከአርሰናል የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ አምስተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ሲካሄዱ ባየርንሙኒክ ከፒኤስጂ እንዲሁም ስፖርቲንግ ሊዝበን ከአርሰናል የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ ስሎቫን ብራቲስላቫ ከኤሲሚላን እንዲሁም የቼክ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሃድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን ሲያሸንፍ ኢትዮ ኤሌክትሪክና መቻል አቻ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሃድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን ሲያሸንፍ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መቻል አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ጨዋታውን ያደረገው ሃድያ ሆሳዕና በተመስገን ብርሃኑ ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በሆነ…

ሞሃመድ ሳላህ ሊቨርፑል ኮንትራቱን ለማራዘም ጥያቄ ባለማቅረቡ ማዘኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጻዊው ኮከብ ሞሃመድ ሳላህ ክለቡ ሊቨርፑል እስካሁን የኮንትራት ማራዘም ጥያቄ ባለማቅረቡ ማዘኑን አስታውቋል፡፡ የፈረኦኖቹ ንጉስ ለቢቢሲ በሰጠው አስተያየት ከሊቨርፑል ጋር ያለው የኮንትራት ውል በተያዘው ዓመት መጨረሻ እንደሚጠናቀቅ አንስቷል፡፡…

አትሌት ሃምሳ አለቃ የወርቅ ውኃ ጌታቸው ለኢትዮጵያ መከላከያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሃምሳ አለቃ የወርቅ ውኃ ጌታቸው ለኢትዮጵያ መከላከያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች፡፡ በናይጀሪያ አቡጃ ከተማ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው 2ኛው የመላው አፍሪካ የጦር ኃይሎች ስፖርት ፌስቲቫል እንደቀጠለ ሲሆን÷…