Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

በአማራ ክልል የኮሌራ በሽታን ለመቆጣጠር እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ለመቆጣጠር እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ከሚያዚያ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ የኮሌራ በሽታ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባቲ ወረዳ በሦስት ቀበሌዎች…

 አምባሳደር ታዬ ከአንቶኒዮ ጉተሬዝ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ራምታኔ ላማምራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በሱዳን ያለውን ግጭት ለመፍታት በሱዳናውያን የሚመራና በአፍሪካ የተደገፈ የሰላም ሒደት…

አቶ አህመድ ሽዴ 20ኛውን የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ መሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ሊቀ መንበር የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ ስብሰባ ጎን ለጎን 20ኛውን የምስራቅ አፍሪካ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ መርተዋል፡፡ በዋሽንግተን…

የኦሮሚያ ክልል በግብርናው ዘርፍ ላይ በትኩረት እየሰራ ይገኛል-አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል በግብርናው ዘርፍ ላይ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷"የግብርናውን ዘርፍ ሙሉ በሙሉ ለማሻገር ካስቀመጥነው ግብ አንፃር ዘላቂነት፣ ብዛት፣…

የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ መክፈት የሚያስችል ስምምነት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት …

ኢትዮጵያ በቀጠናው ዘላቂ  ሰላምና ልማት  ለመፍጠር የምታደርገው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና የጋራ ልማት፣ ዘላቂ ሰላምና የንግድ ትስስር ለመፍጠር የምታደርገው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ። "ቀጣናዊ ሰላም እና አብሮነት ለዘላቂ የኢኮኖሚ ትስስር" በሚል መሪ ሀሳብ…

በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በአንዲት ደንበኛ ላይ እንግልትና መጉላላት በፈጠሩ አመራርና ባለሙያ ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገልግሎት አሰጣጥ ወቅት ከደንበኞች የሚሰጡ አስተያየቶችንና ሚዛናዊ ትችቶችን ተቀብሎ ፈጣን ምላሽ ለመስጠትና ለማስተካከል ከመቼውም ጊዜ በላይ ዝግጁ መሆኑን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽንን ከነበረበት ውስብስብ ችግር ለማውጣት እና…

የአየር ሃይል አመራሮችና አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ሃይል አመራሮች፣ አባላትና ሲቪል ሰራተኞች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ የጉብኝቱ ተሳታፊዎች÷ የዓድዋ ድል መታሰቢያ የኢትዮጵያዊያን የተጋድሎ ታሪክ መዘከሪያ ብቻ ሳይሆን ለአዲሱ ትውልድ የሀገር ፍቅር ስሜትን የሚፈጥር…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከግሪክ አቻቸው ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከግሪክ ፕሬዚዳንት ካትሪና ሳኬላሮፖሉ መኖሪያ ቤት ተገኝተው ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም፥ በኢትዮጵያና ግሪክ መካከል ያለውን ታሪካዊ የወዳጅነት እና የትብብር ትስስር በድጋሚ አረጋግጠዋል።…

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአጀንዳ አሰባሰብ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ላይ ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአጀንዳ አሰባሰብ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። በውይይት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩ ላይ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ፤ ሀገራዊ ምክክር መግባባት…