Browsing Category
Uncategorized
ኢትዮጵያና አሜሪካ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡…
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች የልማት ሥራዎች ጉብኝት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ፣ ምስራቅ ሐረርጌ፣ በአርሲ፣ ምስራቅ ባሌ፣ ምዕራብ አርሲ እና ሌሎች ዞኖች የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ነው፡፡
በጉብኝት መርሐ ግብሩ ባለሃብቶች፣ ምሁራን፣ የሃይማኖት አባቶች፣ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የሀገር…
ትኩረት የማጣትና ከፍተኛ ያለመረጋጋት ችግር ምንድን ነው?
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረት የማጣትና ከፍተኛ ያለመረጋጋት ችግር (Attention deficit hyperactivity disorder) በህክምናው አጠራር "ኤዲኤችዲ" በስሜት የተሞላ ያልተለመደ በከፍተኛ ደረጃ የመቁነጥነጥና ትኩረት የማጣት ባህሪያትን የሚያስከትል የአእምሮ…
በሥራ ፈጠራ ላይ ያተኮረው “የእንቆጳ” ጉባዔ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራ ፈጠራ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ላይ ትኩረት ያደረገው "የእንቆጳ" ጉባዔ በአዲስ አበባ ሚሊንየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው።
በጉባኤው መክፈቻ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ንጉሱ ጥላሁንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና ባለድርሻ…
ለልጆችዎ ሊነግሯቸው የሚገቡ የእግረኛ መንገድ አጠቃቀሞች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው በጀት አመት በ10 ሺህ ተሽከርካሪዎች በአማካይ 28 በመቶ አደጋ እንደደረሰ የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ማስታወቁ ይታወሳል፡፡
በዚህም በአመዛኙ ከ5 እስከ 29 አመት እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ዜጎች በዚሁ አደጋ ህይወታቸውን…
የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 20 ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ከመስከረም 20 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ይከናወናል፡፡
መርሐ ግብሩ ሲጀመር በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡
የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ…
አምራቹን ዜጋ በቴክኒክ፣ በሃሳብና በግብዓት መደገፍ ይገባል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራቹን ዜጋ በቴክኒክ፣ በሃሳብና በግብዓት መደገፍ ይገባል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ።
በክልሉ "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሃሳብ የአምራችነት ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከብሯል።
ቀኑ አምራች…
ከ17 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015/16 የመኸር እርሻ ከ17 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ
የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር መለስ መኮንን ÷ በ2015/16 የመኸር እርሻ እንዲሁም የበልግና የመስኖ የግብርና ሥራን በተመለከተ መግለጫ…
ከአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ ቁጥር – አራት
የአማራ ክልል ጽንፈኛ እና ዘራፊ ቡድኖች ከደቀኑበት የዝርፊያ፣ የወድመትና የመፍረስ አደጋ በመውጣት ወደ ቀደመዉ መደበኛ ሁኔታ እየተመለሰ ይገኛል። በክልሉ አንፃራዊ ሰላም መስፈኑን ተከትሎ የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ በባሕር ዳር ከተማ ተደርጓል።…