Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ዶናልድ ትራምፕ በኒው ሐምፕሻየር ግዛት ተቀናቃኛቸውን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለቀጣዩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ ሆነው ለመመረጥ የሚያስችላቸውን ነጥብ እየሰበሰቡ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
ትራምፕ በኒው ሃምፕሻየር ብቸኛ ተቀናቃኛቸውን የሪፐብሊካን እጩ ኒኪ ሃሌይን ላይ ድል ማስመዝገባቸው…
አሜሪካ በኢራን ይደገፋሉ ባለቻቸው ሚሊሻዎች ላይ ጥቃት ፈጸመች
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢራቅ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ እና በኢራን ይደገፋሉ ያለቻቸው ሚሊሻዎች የሚጠቀሙባቸው ሶስት ተቋማት ላይ ጥቃት መፈጸሟን አስታውቃለች።
ጥቃቱ የካታይብ ሂዝቦላህ ሚሊሻ ቡድን እና ሌሎች ከኢራን ጋር ግንኙነት ያላቸው ቡድኖች ላይ ያነጣጠረ መሆኑን…
በዓለም የመጀመሪያው የወባ ክትባት በካሜሮን መሰጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም የመጀመሪያ ነው የተባለው የወባ ክትባት በካሜሮን መሰጠት ጀምሯል፡፡
እንደ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ÷ካሜሮን በየዓመቱ 6 ሚሊየን በላይ የወባ በሽታ ተጠቂዎችን ታስመዘግባለች፡፡
በወባ በሽታ ሳቢያም በፈረንጆቹ 2021 ብቻ በካሜሮን 13…
አሜሪካ እና ብሪታኒያ በየመን ሁቲዎች ላይ ተጨማሪ ጥቃት ሠነዘሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ብሪታኒያ በየመን የሁቲ ኢላማዎች ላይ አዲስ ተከታታይ የዓየር ድብደባ መፈፀማቸው ተሰምቷል፡፡
የመሬት ውስጥ የመሳሪያ ግምጃ ቤት፣ የሁቲ ሚሳኤል እና የመቆጣጠሪያ ቦታን ጨምሮ ስምንት ኢላማዎች ላይ ጥቃት ማድረሱን…
በቻይና በደረሰ የመሬት መንሸራተት የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ደቡብ ምዕራብ ዩናን ግዛት በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ቢያንስ የስምንት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 47 የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ በፍርስራሽ ስር መታፈናቸው ተገልጿል።
አደጋውን ተከትሎ ከ500 በላይ ሰዎች ከመኖሪያ ቤታቸው…
ዴሳንቲስ ራሳቸውን ከፕሬዚዳንታዊ ውድድር በማግለል ዶናልድ ትራምፕን እንደሚደግፉ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍሎሪዳው ገዢ ሮን ዴሳንቲስ ራሳቸውን ከፕሬዚዳንታዊ ውድድር በማግለል ዶናልድ ትራምፕን እንደሚደግፉ አስታውቀዋል፡፡
ሮን ዴሳንቲስ ከ2024 ፕሬዚዳንታዊ ፉክክር ራሳቸውን ያገለሉት በኒው ሃምፕሻየር ግዛት የመጀመሪያ ደረጃ ውድድር ሊደረግ ሁለት ቀናት…
ኔታንያሁ ሃማስ የታገቱ እስራኤላውያንን ለመልቀቅ ያቀረበውን ሃሳብ ውድቅ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የጋዛ ጦርነት እዲያበቃና የታገቱ እስራኤላውያንን ለመልቀቅ ሃማስ ያቀረበውን ሃሳብ ውድቅ አድርገዋል፡፡
ሃማስ ከእስራኤል ጋር እያካሄደ ያለውን ደም አፋሻስ ጦርነት ማስቆም ያስችላል ያለውን ሃሳብ ይፋ…
ከ30 በላይ ሀገራት ብሪክስን መቀላቀል እንደሚፈልጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ30 በላይ ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል ፍላጎት ማሳየታቸውን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ÷ የሀገሪቱን የ2023 ዓመታዊ የዲፕሎማሲ ክንውኖች አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በመግለጫቸውም…
ፓኪስታን በኢራን ግዛት ውስጥ ይገኛሉ ባለቻቸው አሸባሪዎቸ ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሟን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓኪስታን በደቡባዊ ኢራን ይገኛሉ ባለቻቸው አሸባሪዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሟን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ጥቃቱ ኢራን በትላንትናው እለት የፓኪስታንን የአየር ክልል በመጣስ በጃይሽ አል አድሊ አሸባሪዎች ላይ ፈፀምኩት ላለችው…
አሜሪካ የሁቲ ታጣቂዎችን በድጋሚ በዓለም አቀፍ አሸባሪነት ፈረጀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የሁቲ ታጣቂዎችን በዓለምአቀፍ የአሸባሪ ድርጅት ዝርዝር ውስጥ በድጋሚ ማስገባቷ ተሰምቷል፡፡
የጆ ባይደን አሥተዳደር ታጣቂዎቹን በዓለም አቀፍ አሸባሪነት ለመፈረጅ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲውን በድጋሚ ያጤነው÷ የሁቲ ታጣቂዎች ጠንካራ ድጋፍ ስላላቸውና…