Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አሜሪካ በሃማስ እና እስራኤል መካከል ተኩስ አቁም እንዲደረግ የቀረበውን ጥሪ ውድቅ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሃማስ እና በእስራኤል መካከል ተኩስ አቁም እንዲደረግ የቀረበውን ዓለም አቀፋዊ ጥሪ እንደማትቀበል አስታወቀች፡፡
የአሜሪካ ብሔራዊ ደኅንነት ቃል አቀባይ ጆን ኬርቢ፥ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል ተኩስ አቁም ይደረግ ለማለት ትክክለኛው…
ቻይና በሣይንስና ቴክኖሎጂ የመጀመሪያውን የቤልት ኤንድ ሮድ ጉባዔዋን ልታካሂድ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሣይንስና ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ የመጀመሪያውን የቤልት ኤንድ ሮድ ጉባዔዋን ልታካሂድ መሆኗን አስታወቀች።
የሀገሪቱ መንግስት ምክር ቤት መረጃ ጽህፈት ቤት በሰጠው መግለጫ ነው ጉባዔው በደቡብ ምዕራብ ቻይና ቾንግቺንግ ማዘጋጃ ቤት በፈረንጆቹ…
የአዕምሮ ህሙማንን በሰንሰለት ማሰር ሊታገድ እንደሚገባ ሂዩማን ራይትስ ዎች አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዎች የአዕምሮ ህሙማንን በሰንሰለት ማሰር ሊታገድ እንደሚገባ አሳስቧል።
ድርጅቱ የአዕምሮ ህሙማንን አያያዝ አስመልክቶ በጋና ሁለት ማዕከላት ላይ ባደረገው ጥናት፥ ጋና በፈረንጆቹ 2017…
ኢራን ቀጠናዊ የጋዝ ማዕከል መገንባት እንደምትፈልግ አስታወቀች
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ቀጠናዊ የጋዝ ማዕከል መገንባት እንደምትፈልግ አስታወቀች።
የሃገሪቱን ምክትል ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ሞክበርን ዋቢ ያደረገው የፋርስ ኒውስ ዘገባ ቴህራን ‘የኃይል ደህንነትን ለማረጋገጥ’ በሻንጋይ የትብብር ድርጅት ቀጠናዊ የጋዝ ማዕከል…
የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች የሠላም ድርድር በጅዳ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች የሠላም ድርድር በጅዳ ዳግም መጀመሩን የሳዑዲ ዓረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የሠላም ድርድሩ በአሜሪካ፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት እና በአፍሪካ…
ኔታንያሁ እስራኤላውያን ለረጅሙና አስቸጋሪው ጦርነት እንዲዘጋጁ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ዜጎች ለረጅሙ እና አስቸጋሪው ጦርነት እንዲዘጋጁ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
የእስራኤል ጦር በጋዛ ሃማስ ታጣቂዎች ላይ የሚያካሂደው ወታደራዊ እርምጃ ሁለተኛ ምዕራፍ መጀመሩን ይፋ አድርጓል፡፡
ጠቅላይ…
ኬንያ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ግዛቷ እንዲገቡ ልትፈቅድ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ በግዛቷ መንቀሳቀስ እንዲችሉ ልትፈቅድ መሆኑን የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ገለፁ፡፡
ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በኮንጎ ብራዛቪል በተካሄደው የሶስቱ ተፋሰስ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ ኮንፈረንስ ላይ ባደረጉት…
የአውሮፓ ህብረት የጋዛ የቦምብ ጥቃት እንዲቆም ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ወደ ጋዛ ሰብአዊ እርዳታ ለማድረስ ሲባል የቦምብ ጥቃት እንዲቆም ጠይቋል።
ትናንት በብራስልስ የተጠናቀቀው የሁለት ቀናት የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በእስራኤል እና ሃማስ እንዲሁም በዩክሬን እና በሩሲያ ግጭት ላይ…
እስራዔል የእግረኛ ጦር ማስፋፋቷን ተከትሎ በጋዛ የመገናኛ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተቋረጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል የምድር ጦር ዘመቻዋን ማስፋፋቷን ተከትሎ በጋዛ የመገናኛ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ መቋረጡ ተሰምቷል፡፡
እስራዔል ወደ ጋዛ የእግረኛ ጦር ለማስገባት ያወጣችውን ዕቅድ ማራዘሟን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ቢያስታውቁም÷…
ደቡብ አፍሪካውያን ልጆቻቸውን ትምህርት ቤት የማይልኩ ከሆነ ለእስር የሚዳርግ ህግ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ፓርላማ ወላጆች ልጆቻቸው ትምህርት ቤት ካልገቡ ማረሚያ ቤት ሊወርዱ የሚችሉበትን ትልቅ የትምህርት ህግ አጽድቋል።
የትምህርት ህጉ ማሻሻያ በፈረንጆቹ 1994 በሀገሪቱ የአፓርታይድ ስርዓት ካበቃ በኋላ ትልቁ ተብሎለታል።…