Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ኬንያ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ግዛቷ እንዲገቡ ልትፈቅድ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ በግዛቷ መንቀሳቀስ እንዲችሉ ልትፈቅድ መሆኑን የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ገለፁ፡፡
ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በኮንጎ ብራዛቪል በተካሄደው የሶስቱ ተፋሰስ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ ኮንፈረንስ ላይ ባደረጉት…
የአውሮፓ ህብረት የጋዛ የቦምብ ጥቃት እንዲቆም ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ወደ ጋዛ ሰብአዊ እርዳታ ለማድረስ ሲባል የቦምብ ጥቃት እንዲቆም ጠይቋል።
ትናንት በብራስልስ የተጠናቀቀው የሁለት ቀናት የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በእስራኤል እና ሃማስ እንዲሁም በዩክሬን እና በሩሲያ ግጭት ላይ…
እስራዔል የእግረኛ ጦር ማስፋፋቷን ተከትሎ በጋዛ የመገናኛ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተቋረጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል የምድር ጦር ዘመቻዋን ማስፋፋቷን ተከትሎ በጋዛ የመገናኛ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ መቋረጡ ተሰምቷል፡፡
እስራዔል ወደ ጋዛ የእግረኛ ጦር ለማስገባት ያወጣችውን ዕቅድ ማራዘሟን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ቢያስታውቁም÷…
ደቡብ አፍሪካውያን ልጆቻቸውን ትምህርት ቤት የማይልኩ ከሆነ ለእስር የሚዳርግ ህግ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ፓርላማ ወላጆች ልጆቻቸው ትምህርት ቤት ካልገቡ ማረሚያ ቤት ሊወርዱ የሚችሉበትን ትልቅ የትምህርት ህግ አጽድቋል።
የትምህርት ህጉ ማሻሻያ በፈረንጆቹ 1994 በሀገሪቱ የአፓርታይድ ስርዓት ካበቃ በኋላ ትልቁ ተብሎለታል።…
ቻይና በፍልስጤም ጉዳይ ከሚመለከታቸው ወገኖች ሁሉ ግንኙነት እያደረገች እንደሆነ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በፍልስጤም ጉዳይ ከሚመለከታቸው ወገኖች ሁሉ ግንኙነት እያደረገች እንደሆነ አስታወቀች።
የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፤ የመካከለኛው ቀውስ እንዲፈታ ቤጂንግ ያልተቋረጠ ጥረት ታደርጋለች።
ጥረቱ ውጤት እንዲያመጣምና የተኩስ…
እስራኤል ወደ ጋዛ እግረኛ ተዋጊ የማስገባት እቅዷን እንዳራዘመች አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016፣ (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ወደ ጋዛ የእግረኛ ጦር ለማስገባት ያወጣችውን እቅድ ማራዘሟን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ገለፁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጋዛ የምድር ዘመቻ ለማድረግ በወጣው እቅድ ላይ አለመፈረማቸውን ተከትሎ ከጦራቸው ጋር አለመግባባት ውስጥ…
ኢጋድ የሱዳን የተኩስ አቁም ንግግርን በጂዳ ሊያስተባብር መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢጋድ የሱዳን የሰብአዊ ተኩስ አቁም ንግግርን በሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ሊያስተባብር መሆኑ ተገለጸ፡፡
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የሱዳንን ውይይት ከአፍሪካ ህብረት፣…
አሜሪካ በተመረጡ የሶሪያ ግዛቶች ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተሰማ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር በምስራቅ ሶሪያ በተመረጡ ቦታዎች ላይ ወታደራዊ ጥቃት መፈጸሙ ተሰምቷል፡፡
ጥቃቱ ኢራን እና በእርሷ የሚደገፉ ታጣቂዎች የሚጠቀሙባቸውን ወታደራዊ ማዕከላት ኢላማ ያደረገ መሆኑን የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…
ሩሲያ የኑክሌር ሙከራ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የክሩዝ እና ባላስቲክ ሚሳኤሎችን ያቀፈ የኑክሌር ልምምድ ማድረጓን ክሬምሊን አስታወቀ፡፡
ሙከራው የሞስኮን ወታደራዊ አመራር እና ስልታዊ የኑክሌር ሀይሎች ዝግጁነት ለመገምገም ያለመ ስለመሆኑ ተመላክቷል፡፡
ልምምዱ ሶስት…
በአፍሪካ የኑሮ ውድነት የሴት ተማሪዎችን መጠነ ማቋረጥ እንዲጨምር ማድረጉ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት ተከትሎ የሴት ተማሪዎች ትምህርት የማቋረጥ ምጣኔው እንዲያሻቅብ ማድረጉን ‘ካምፌድ አፍሪካ’ አስታወቀ፡፡
በአህጉሪቱ ያለው አነስተኛ ክፍያ፣ ያለ እድሜ ጋብቻ እንዲሁም ተፈጥሯዊ እና ሰው…