Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አሜሪካ ተጨማሪ የዓየር መቃወሚያ ወደ እስራዔል አስጠጋች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እንደ ፀረ-ሚሳዔል እና ራዳር የምትጠቀምበትን በርካታ ሥርዓቶች ያሉት “ታድ” የተሠኘ የጦር መሣሪያ ወደ እስራዔል ማሥጠጋቷን ፔንታጎን አስታውቋል፡፡
የጦር መሣሪያዎቹን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የተለያዩ አካባቢዎች ማስጠጋት ያስፈለገው…
እስራዔልና ፍልስጤምን ለማሸማገል የተጠራው ጉባዔ ያለስምምነት ተበተነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተባብሶ የቀጠለውን የእስራዔል እና ፍልስጤም ጦርነት እልባት እንዲያገኝ ዓልሞ ትናንት በግብጽ የተካሄደው የሠላም ጉባዔ ያለስምምነት ተበትኗል፡፡
በጉባዔው ላይ አሜሪካ እና እስራዔል ሳይሳተፉ መቅረታቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል፡፡
የግብጽ…
የተባበሩት መንግስታት ኤጀንሲዎች በጋዛ የሰብዓዊ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኤጀንሲዎች በጋዛ ሰርጥ የሰብዓዊ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ኤጀንሲዎቹ ጥሪውን ያቀረቡት በጋዛ ሰርጥ የሚስተዋለው የሰብዓዊ ቀውስ እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡
የዓለም ጤና…
ቱርክ ለቀጣናዊ ግጭት ሰላማዊ መፍትሄ መፈለጓን እንደምትቀጥል ኤርዶሃን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶሃን የእስራኤል-ሃማስን ጦርነት ጨምሮ ሀገራቸው ለቀጣናዊ ግጭት ሰላማዊ መፍትሄ መፈለጓን እንደምትቀጥል አመለከቱ።
ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር የስልክ ውይይት ያደረጉት ኤርዶሃን ለሩሲያ-ዩክሬንም…
ዋሽንግተን እስራኤል በጋዛ ለማካሄድ ያሰበችውን የምድር ላይ ዘመቻ እንድታዘገየው ጫና መፍጠሯ ተሰማ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና አንዳንድ አጋር ሀገራት እስራኤል በጋዛ ለማካሄድ ያሰበችውን የምድር ላይ ዘመቻ እንድታዘገየው ጫና እያደረጉ መሆኑ ተሰማ።
ብሉምበርግን ዋቢ ያደረገው የአር ቲ ዘገባ ዋሽንግተንና የተወሰኑ የአውሮፓ አጋር ሀገራት ቴል…
ግዙፍ ኅንፃዎችን በአነስተኛ ኃይል የሚያቀዘቅዝ ሥልት ያስተዋወቁት ተመራማሪ የሣይንስ ሽልማት አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰማይ ጠቀስ ኅንፃዎችን በአነስተኛ ኃይል ማቀዝቀዝ የሚያስችል ሥልት የዘየዱት ተመራማሪ በሲንጋፖር ከፍተኛ ቦታ የሚሠጠውን የሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ሽልማት አሸነፉ፡፡
የ2023 የሀገሪቷን ፕሬዚዳንታዊ የሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ሽልማት ያሸነፉት…
አንቶኒዮ ጉተሬዝ ለጋዛ እርዳታ የሚቀርብበትን የራፋህ መተላለፊያ ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በግብጽ ድንበር የሚገኘውንና ለጋዛ እርዳታ የሚቀርብበትን የራፋህ መተላለፊያን ጎብኝተዋል።
ጉተሬዝ እርዳታ ለማቅረብ የሚደረገውን ዝግጅት ተከትሎ በራፋህ ተገኝተው ጉብኝት…
ካናዳ 41 ዲፕሎማቶቿን ከሕንድ አስወጣች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ በአሸባሪነት የፈረጀችው እና የካናዳ ዜግነት ያለው የሲክ ቡድን መሪ በካናዳ መገደሉን ተከትሎ በተፈጠረ አለመግባባት ካናዳ 41 ዲፕሎማቶቿን ከሕንድ አስወጥታለች።
የሕንድ ጥምር ዜግነት ካለው የቡድኑ መሪ መገደል ጀርባ የሕንድ እጅ አለበት…
ቻይና በመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ዙሪያ ከሩሲያ ጋር ለመስራት ዝግጁ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የእስራኤል እና የፍልስጤም ግጭትን ለማርገብ ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት እና ቅንጅት በማደስ በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች።
በመካከለኛው ምስራቅ የቻይና ልዩ መልዕክተኛ ዛይ ጁን ከሩሲያ የመካከለኛው ምስራቅ እና…
የአሜሪካ ጦር በእስራኤል አቅራቢያ ሚሳኤሎችና ድሮኖችን መትቶ መጣሉ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር ሶስት ሚሳኤሎች እና በርካታ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በእስራኤል አቅራቢያ መትቶ መጣሉን አስታውቋል፡፡
የፔንታገን ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጀኔራል ፓት ራይደር፥ ሚሳኤሎች እና ድሮኖች በሁቲ አማጽያን ቁጥጥር ስር ከሚገኙ የየመን ግዛቶች…