Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ቻይና ሰው የጫነ መንኩራኩር ልታመጥቅ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ሰው የጫነ መንኩራኩር ወደ ጠፈር ልታመጥቅ መሆኑን የሀገሪቷ የጠፈር ምርምር ተቋም አስታወቀ፡፡ ሼንዡ - 17 በተባለችው መንኮራኩር በነገው ዕለት ወደ ጠፈር የሚላኩት ሦስት ተመራማሪዎች ÷ ታንግ ሆንግቦ፣ ታንግ ሼንግጂ እና ጂያንግ ዢንሊን…

ዓለም ወደታዳሽ ኃይል የምታደርገው ጉዞ የሚገታ እንዳልሆነ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የኢነርጂ ኤጀንሲ ዓለም ወደታዳሽ ኃይል የምታደርገው ጉዞ የሚቆም እንዳልሆነ ባወጣው ሪፖርት ገለጸ፡፡ ኤጀንሲው ዓለም የታዳሽ ኃይል ላይ እያስመዘገበች ያለውን ቀጣይነት ገልጾ፥ ሆኖም ግን የቅሪተ አካላት ነዳጅ አጠቃቀም አሁንም…

በጀርመን ሰሜናዊ ባህር ዳርቻ መርከቦች ተጋጭተው በርካቶች መጥፋታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ሰሜን ባህር ዳርቻ ሁለት ዕቃ ጫኝ መርከቦች ተጋጭተው በርካታ ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም ሲሉ የጀርመን ባለስልጣናት ገለፁ። ዛሬ ማለዳ ላይ የብሪታንያ ሰንደቅ አላማ የሚያውለ በልብ ቬሪቲ የተሰኘ መርከብ ፖለሲ ከተሰኘ…

በሉዚያና በከባድ ጭጋግ ምክንያት ከ150 በላይ መኪናዎች እርስ በእርስ ተጋጩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የደቡብ ሉዚያናን አውራ ጎዳናዎች ድቅድቅ ጭጋግ ሸፍኗቸው በርካታ የትራፊክ አደጋ መድረሱ ተነገረ፡፡ በጭጋጉ የአሽከርካሪዎች ዕይታ በመጋረዱ ከ150 በላይ ተሽከርካሪዎች እርስ በእርሳቸው እንደተላተሙ እና ቢያንስ የሰባት ሰዎች ሕይወት…

በአልጄሪያ በሀሰተኛ መረጃ አንድን ግለሰብ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉ 38 ሰዎች በሞት እንዲቀጡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልጄሪያ ፍርድ ቤት አንድን ግለሰብ “ሰደድ እሳት አስጀምሯል” በሚል የተሳሳተ መረጃ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉ 38 ሰዎች በሞት እንዲቀጡ ወሰነ፡፡ በአልጄሪያ ካብይሊ ተብሎ በሚጠራ ግዛት አካባቢ በፈረንጆቹ 2021 ነሐሴ ወር ላይ ከፍተኛ የሰደድ…

እስራዔልና ፍልሥጤምን ለማሸማገል ቻይና የሚቻላትን ሁሉ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል እና ፍልሥጤምን ለማሸማገል ቻይና የሚቻላትን ሁሉ እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡ የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ እንዳሉት ÷ ሽምግልናው ሀገራቱን ወደ ሠላም የሚያደርስ እስከሆነ ድረስ ቻይና ማንኛውንም የመፍትሄ እርምጃ አጥብቃ…

ተመድ በእስራኤል እና ፍልስጤም ጉዳይ ላይ አስቸኳይ ልዩ ስብሰባውን ሊቀጥል ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ የእስራኤል እና ፍልስጤም ግጭትን አስመልክቶ 10ኛ የአስቸኳይ ጊዜ ልዩ ስብሰባ እንደሚቀጥል የጉባኤው ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ አስታወቁ። የአረብ ቡድን ሊቀመንበር እና የእስላማዊ ትብብር…

የፓኪስታን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሀገርን ሚስጠራዊ ህግ በመጣስ ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼህ ሙሀመድ ኩሬሺ የሀገርን ሚስጠራዊ ህግ በመጣስ ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ የፓኪስታን ልዩ ፍርድ ቤት ዳኛ ሀስናት ዙልቃርኒያን÷ የቀድሞ ባለስልጣናቱ ላይ የቀረበው…

የሳዳም ሁሴን ልጅ አባቷ ይመሩት የነበረውን ፓርቲ በማስተዋወቋ የሠባት ዓመት እስራት ተፈረደባት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢራቅ ፕሬዚዳንት ሳዳም ሁሴን ሴት ልጅ ራጋድ ሳዳም ሁሴን በህግ እንዲፈርስ የተደረገውንና አባቷ ይመሩት የነበረውን ባዝ ፓርቲ በማስተዋወቋ የሠባት ዓመት እስራት በባግዳድ ፍርድ ቤት ተፈርዶባታል፡፡ በፈረንጆቹ 2003 አሜሪካ ኢራቅን…

አሜሪካ ፣ ጃፓንና ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ፣ ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያ የሆነውን የጋራ ወታደራዊ ልምምድ አካሂደዋል፡፡ የሶስትዮሽ ወታደራዊ ልምምዱ ከሰሜን ኮሪያ ሊቃጣ የሚችልን የኒውክሌር እና የሚሳኤል ጥቃት መመከት የሚያስችል አቅም ለማሳደግ ያለመ ነው ተብሏል፡፡…