Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አሜሪካ ለእስራዔል ድጋፍ 2ኛውን የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ላከች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ “ድዋይት ኤይዘን ሃወር” የተሰኘውን ሁለተኛውን የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ መርከቧን ለእስራዔል ድጋፍ እንዲውል ወደ ሜዲትራኒያን ባሕር ላከች፡፡ ዋሽንግተን ቀደም ሲል “ጀራልድ ፎርድ” የተሰኘውን የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ወደ…

ናይጄሪያ የነዳጅ ምርቷን በቀን ወደ 2 ሚሊየን በርሜል ከፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያ የነዳጅ ምርቷን በቀን ወደ 2 ሚሊየን በርሜል ከፍ ልታደርግ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ በአቡጃ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት በሰባት አዳዲስ ደንቦች ላይ ለአንድ ሳምንት ያህል የቆየ ውይይት አድርገዋል፡፡ የናይጄሪያ የላይኛው…

የኖቤል አሸናፊዋ አሜሪካዊት ገጣሚ በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2020 የስነ-ጽሁፍ ዘርፍ ኖቤል አሸናፊዋ አሜሪካዊት ገጣሚ ሉዊስ ግለክ በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የተለያዩ ዘገባዎች ገለጹ። በያል ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ፕሮፌሰር የነበሩት ግለክ የመጀመሪያ የግጥም ሥራ ስብስባቸውን…

ከአሸባሪ መረጃዎች ሥርጭት ጋር በተያያዘ ኅብረቱ “ኤክስ” ላይ ምርመራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ቀደም ሲል ትዊተር በመባል ይታወቅ የነበረው የአሁኑ “ኤክስ” ላይ የሽብር ይዘት ካላቸው መረጃዎች ስርጭት ጋር በተያያዘ ምርመራ ማካሄድ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ኅብረቱ “ኤክስ” ላይ ምርመራ የጀመረው ከጥላቻ ንግግር፣ ከሐሰተኛ…

ነፍሰ-ጡር ሴት ተኩሶ የገደለ የናይጄሪያ ፖሊስ የሞት ፍርድ ተፈረደበት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የናይጄሪያ ፖሊስ የሕግ ባለሙያ የሆነች ነፍሰ-ጡር ተኩሶ በመግደሉ የሞት ፍርድ ተፈረደበት፡፡ የናይጄሪያ ሌጎስ ከፍተኛ ፍ/ቤት ድራምቢ ቫንዲ የተባለው የናይጄሪያ ፖሊስ ላይ የሞት ፍርድ የበየነው ኦሞቦላንሌ ራሂም የተባለችውን የኅግ ባለሙያ…

ማላዊ በከፍተኛ የሙቀት ማዕበል ልትመታ እንደምትችል ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማላዊ የሙቀት መጠን እስከ 44 ዲግሪ ሴልሺየስ በመጨመር ከፍተኛ የሙቀት ማዕበል ሊያስከትል ስለሚችል ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል። ሙቀቱ የሰውነት ድርቀት ስለሚያስከትል ሰዎች አልኮል እና ሌሎች እንደ ቡናና…

የአፍሪካ መሪዎች ለአህጉራዊ ችግሮች አህጉራዊ መፍትሄ ሊያዘጋጁ ይገባል – ኦባሳንጆ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መሪዎች ለአህጉራዊ ችግሮች አህጉራዊ መፍትሄ ሊያዘጋጁ ይገባል ሲሉ የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ተናገሩ፡፡ ኦባሳንጆ ይህንን የገለፁት ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ የተማሪዎች እና የወጣቶች…

የእስራዔል-ፍልስጤም ግጭት ቆሞ የሰብዓዊ አቅርቦት እንዲሳለጥ ብራዚል ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ የእስራዔል-ፍልስጤም ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም እና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት እንዲሳለጥ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ እንደሚሉት በእስራዔል እና በፍልስጤም መካከል ያለው ጦርነት…

የተመድ የሥራ ኃላፊ በ72 ሠዓታት ኒጀርን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር የሚገኙት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሥራ ኃላፊ በ72 ሰዓታት ውስጥ ኒጀርን ለቀው እንዲወጡ በመፈንቅለ መንግስት ሥልጣኑን የተቆጣጠረው የሀገሪቱ ወታደራዊ አሥተዳደር ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ አሥተዳደሩ ትዕዛዙን ሲያስተላልፍ…

ቻይና የእስራዔል – ሐማስን ግጭት ለማስቆም እናሸማግል ስትል ለግብፅ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የእስራዔል እና የሃማስ ግጭት እጅግ እንዳሳሰባት እና ሀገራቱን ከግብፅ ጋር በመሆን ማሸማገል እንደምትፈልግ ገለጸች፡፡ በቻይና የመካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ዣይ ጁን እንዳሉት÷ በተለይ ጦርነቱ በሁለቱ ወገኖች መካከል…