Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አፍጋኒስታን ለሁለተኛ ጊዜ በከባድ ርዕደ መሬት ተመታች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍጋኒስታን በቀናት ልዩነት በከባድ ርዕደ መሬት ለሁለተኛ ጊዜ መመታቷ ተሰምቷል፡፡
በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 3 የተመዘገበ ከባድ ርዕደ መሬት በሄራት ግዛት ከተከሰተና ከ 2 ሺህ 400 በላይ ሰዎችን ለህልፈት ከዳረገ ከቀናት በኋላ ነው ለሁለተኛ…
የዓለም ምግብ ፕሮግራም በጋዛና ዌስት ባንክ የሰብዓዊ ድጋፍ ኮሪደሮችን ለማስከፈት ስራ መጀመሩን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርድት የአለም ምግብ ፕሮግራም በጋዛ እና ዌስት ባንክ የሰብዓዊ ድጋፍ ኮሪደሮችን ለማስከፈት ስራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡
የእርዳታ ኮሪደሩ ሲከፈት የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነት በሚካሄድባቸው የጋዛ ሰርጥ እና ዌስት ባንክ…
በዓለም ላይ ካሉ የአበባ እጽዋት ዝርያዎች ግማሽ ያህሉ የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ በዓለም ላይ ከሚገኙት 45 በመቶ የአበባ እፅዋት ላይ የመጥፋት አደጋን ተጋርጧል ሲሉ ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ፡፡
በዓለም ላይ በተፈጥሮ እየደረሰ ባለው ጫና ለአደጋ ከተጋለጡት የአበባ ዕጽዋት ዝርያዎች መካከል…
ታይዋን ከቻይና ጋር ሰላማዊ አብሮነት እንደምትፈልግ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋን ከቻይና ጋር ሰላማዊ አብሮነት ትፈልጋለች ሲሉ ፕሬዝዳንት ፃይ ኢንግ-ዌን በግዛቲቱ ብሔራዊ ቀን ላይ ተናግረዋል፡፡
ታይዋን ከቻይና ጋር በነፃነት እና ባልተገደበ መስተጋብር ሰላማዊ አብሮነት ትፈልጋለች፤ ነገር ግን ደሴቲቱ…
በእስራዔል – ጋዛ ጦርነት እስከ አሁን ከ1 ሺህ 600 በላይ ሕይወት መቀጠፉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል ወታደራዊ ኃይል ከሃማስ ታጣቂዎች ጋር በገባበት ጦርነት ከ1 ሺህ 600 በላይ ሕይወት መቀጠፉ ተገለጸ፡፡
በጦርነቱ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል 704ቱ ፍልስጤማውያን ሲሆኑ ከ900 የሚልቁት ደግሞ እስራዔላውያን መሆናቸውን መረጃዎች…
በአፍጋኒስታን የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከተጎዱት አብዛኞቹ ሴቶች እና ሕፃናት ናቸው ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋኒስታን በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከተጎዱት አብዛኞቹ ሴቶች እና ሕፃናት መሆናቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
የአፍጋኒስታን መሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ባሳለፍነው ቅዳሜ ዕለት ንጋት 11 ሰዓት አካባቢ መከሰቱ የሚታወስ ነው፡፡…
የእስራኤልና ሃማስን ግጭት ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ እንዳይጨምር ተሰግቷል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለትም በእስራኤል እና በጋዛ ያለው ሁኔታ ከመካከለኛው ምስራቅ የሚመጣውን የነዳጅ ምርት ሊያስተጓጉል ይችላል በሚል ስጋት የነዳጅ ዋጋ መጨመሩ ተገልጿል፡፡
የዓለም አቀፉ መለኪያ የሆነው ብሬንት የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋን በበርሚል ወደ 87…
አሜሪካ ጦሯን ወደ እስራኤል ማስጠጋቷ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በደቡባዊ እስራኤል ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ አሜሪካ ጦሯን ወደ እስራኤል ማስጠጋቷ ተሰምቷል፡፡
የአሜሪካ ብሄራዊ ደህንነት እንዳስታወቀው÷ የሃማስን ጥቃት ተከትሎ ዋሺንግተን የአውሮፕላን ተሸካሚዎችን፣ መርከቦች እና ተዋጊ ጄቶችን ወደ…
በእስራዔል-ሃማስ ጦርነት በትንሹ የ1 ሺህ 113 ሰዎች ሕይወት መቀጠፉ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍልስጤሙ ሃማስና በእስራዔል መካከል የሚካሄደው ውጊያ እስካሁን ቢያንስ የ1 ሺህ 113 ሰዎችን ሕይወት መቅጠፉ ተገለጸ፡፡
ሕይወታቸውን ካጡት መካከል 413ቱ ፍልስጤማውያን ሲሆኑ 700ዎቹ ደግሞ እስራዔላውያን ናቸው ተብሏል፡፡
የሃማስ ቡድን…
አሜሪካ በ42 የቻይና ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለሩሲያ ወታደራዊ ኃይል “የጦር ቁሶችን አቅርበዋል” ባለቻቸው 42 የቻይና ኩባንያዎች ላይ የንግድ እንቅስቃሴ ገድብ መጣሏን አስታወቀች፡፡
በተጨማሪም በኢስቶኒያ፣ ፊንላንድ፣ ጀርመን፣ ሕንድ፣ ቱርክ፣ እንግሊዝ እና የተባበሩት ዓረብ…