Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ነፍሰ-ጡር ሴት ተኩሶ የገደለ የናይጄሪያ ፖሊስ የሞት ፍርድ ተፈረደበት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የናይጄሪያ ፖሊስ የሕግ ባለሙያ የሆነች ነፍሰ-ጡር ተኩሶ በመግደሉ የሞት ፍርድ ተፈረደበት፡፡
የናይጄሪያ ሌጎስ ከፍተኛ ፍ/ቤት ድራምቢ ቫንዲ የተባለው የናይጄሪያ ፖሊስ ላይ የሞት ፍርድ የበየነው ኦሞቦላንሌ ራሂም የተባለችውን የኅግ ባለሙያ…
ማላዊ በከፍተኛ የሙቀት ማዕበል ልትመታ እንደምትችል ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማላዊ የሙቀት መጠን እስከ 44 ዲግሪ ሴልሺየስ በመጨመር ከፍተኛ የሙቀት ማዕበል ሊያስከትል ስለሚችል ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።
ሙቀቱ የሰውነት ድርቀት ስለሚያስከትል ሰዎች አልኮል እና ሌሎች እንደ ቡናና…
የአፍሪካ መሪዎች ለአህጉራዊ ችግሮች አህጉራዊ መፍትሄ ሊያዘጋጁ ይገባል – ኦባሳንጆ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መሪዎች ለአህጉራዊ ችግሮች አህጉራዊ መፍትሄ ሊያዘጋጁ ይገባል ሲሉ የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ተናገሩ፡፡
ኦባሳንጆ ይህንን የገለፁት ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ የተማሪዎች እና የወጣቶች…
የእስራዔል-ፍልስጤም ግጭት ቆሞ የሰብዓዊ አቅርቦት እንዲሳለጥ ብራዚል ጥሪ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ የእስራዔል-ፍልስጤም ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም እና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት እንዲሳለጥ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ እንደሚሉት በእስራዔል እና በፍልስጤም መካከል ያለው ጦርነት…
የተመድ የሥራ ኃላፊ በ72 ሠዓታት ኒጀርን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር የሚገኙት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሥራ ኃላፊ በ72 ሰዓታት ውስጥ ኒጀርን ለቀው እንዲወጡ በመፈንቅለ መንግስት ሥልጣኑን የተቆጣጠረው የሀገሪቱ ወታደራዊ አሥተዳደር ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡
አሥተዳደሩ ትዕዛዙን ሲያስተላልፍ…
ቻይና የእስራዔል – ሐማስን ግጭት ለማስቆም እናሸማግል ስትል ለግብፅ ጥሪ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የእስራዔል እና የሃማስ ግጭት እጅግ እንዳሳሰባት እና ሀገራቱን ከግብፅ ጋር በመሆን ማሸማገል እንደምትፈልግ ገለጸች፡፡
በቻይና የመካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ዣይ ጁን እንዳሉት÷ በተለይ ጦርነቱ በሁለቱ ወገኖች መካከል…
አፍጋኒስታን ለሁለተኛ ጊዜ በከባድ ርዕደ መሬት ተመታች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍጋኒስታን በቀናት ልዩነት በከባድ ርዕደ መሬት ለሁለተኛ ጊዜ መመታቷ ተሰምቷል፡፡
በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 3 የተመዘገበ ከባድ ርዕደ መሬት በሄራት ግዛት ከተከሰተና ከ 2 ሺህ 400 በላይ ሰዎችን ለህልፈት ከዳረገ ከቀናት በኋላ ነው ለሁለተኛ…
የዓለም ምግብ ፕሮግራም በጋዛና ዌስት ባንክ የሰብዓዊ ድጋፍ ኮሪደሮችን ለማስከፈት ስራ መጀመሩን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርድት የአለም ምግብ ፕሮግራም በጋዛ እና ዌስት ባንክ የሰብዓዊ ድጋፍ ኮሪደሮችን ለማስከፈት ስራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡
የእርዳታ ኮሪደሩ ሲከፈት የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነት በሚካሄድባቸው የጋዛ ሰርጥ እና ዌስት ባንክ…
በዓለም ላይ ካሉ የአበባ እጽዋት ዝርያዎች ግማሽ ያህሉ የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ በዓለም ላይ ከሚገኙት 45 በመቶ የአበባ እፅዋት ላይ የመጥፋት አደጋን ተጋርጧል ሲሉ ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ፡፡
በዓለም ላይ በተፈጥሮ እየደረሰ ባለው ጫና ለአደጋ ከተጋለጡት የአበባ ዕጽዋት ዝርያዎች መካከል…
ታይዋን ከቻይና ጋር ሰላማዊ አብሮነት እንደምትፈልግ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋን ከቻይና ጋር ሰላማዊ አብሮነት ትፈልጋለች ሲሉ ፕሬዝዳንት ፃይ ኢንግ-ዌን በግዛቲቱ ብሔራዊ ቀን ላይ ተናግረዋል፡፡
ታይዋን ከቻይና ጋር በነፃነት እና ባልተገደበ መስተጋብር ሰላማዊ አብሮነት ትፈልጋለች፤ ነገር ግን ደሴቲቱ…