Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በህንድ የኒፓህ ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ኬራላ ግዛት ኒፓህ በተባለ ቫይረስ 2 ሰዎች ለህልፈት መዳረጉን ተከትሎ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች እንዲገደቡ ውሳኔ ተላለፈ።
ምንም አይነት ክትባት የሌለው ኒፓህ ቫይረስ ከፍተኛ ትኩሳትና የመተንፈሻ አካላት…
ፑቲን ኪም ጆንግ ኡን ሰሜን ኮሪያን እንዲጎበኙ ያቀረቡላቸውን ግብዣ ተቀበሉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ሀገራቸውን እንዲጎበኙ ያቀረቡላቸውን ግብዣ ተቀብለዋል፡፡
በሩሲያ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ኪም ጆንግ ኡን ከአራት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር…
ግብፅ የ3 ቀናት ብሔራዊ ሀዘን አወጀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ በሞሮኮ እና በሊቢያ በደረሱ አደጋዎች አጋርነቷን ለማሳየት የ3 ቀናት ብሔራዊ ሀዘን አወጀች፡፡
የግብፁ ፕሬዚዳንት አብድልፈታህ አል ሲሲ÷ የግብፅ ህዝብ በሞሮኮ እና በሊቢያ በደረሰው አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ልባዊ ሀዘኑን ይገልፃል…
ኪም የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝን ለመታገል ከሩሲያ ጎን እንደሚቆሙ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን በዓለም ላይ የሚስተዋለውን የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ (ኢምፔሪያሊዝም) ለመታገል ከሩሲያ ጎን እንደሚቆሙ ተናገሩ፡፡
ኪም ጆንግ ኡን ቮስቶቺኒ ኮስሞደድሮም በተሰኘው የሩሲያ የጠፈር ምርምር ማዕከል ከሩሲያው…
ሀገራት በሊቢያ በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ እየላኩ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት በሊቢያ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ መላክ ጀምረዋል፡፡
በሊቢያ ምስራቃዊ ግዛት ደርና ከተማ ሰሞኑን በተከሰተ የጎርፍ አደጋ እስካሁን ከ5 ሺህ 300 በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው…
ኪም ጆን ኡን ለጉብኝት ሩሲያ ገቡ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 1 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ለጉብኝት ሩሲያ ገቡ።
ኪም ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ጋር ለመነጋገር በባቡር ሩሲያ መግባታቸው ታውቋል።
በቆይታቸውም ከፑቲን ጋር በመሳሪያ ሽያጭ ጉዳይ ላይ ይነጋገራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ…
አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ከሆኑት ማይክ ሀመር ጋር በጽኅፈት ቤታቸው መምከራቸው ተገለጸ።
በውይይታቸውም የኢትዮጵያና የአሜሪካ የሁለትዮሽ ጉዳዮች እንዲሁም ቀጣናዊ፣ አኅጉራዊ እና…
ሞሮኮ ከአራት ሀገራት የቀረበውን የነፍሥ አድን ሥራ ተሳትፎ እንደምትቀበል አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔን፣ እንግሊዝ፣ ኳታር እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ያቀረቡትን የነፍሥ አድን ስራ ሠራተኛ ወደ ሞሮኮ የመላክ ጥያቄ ሞሮኮ እንደምትቀበለው አስታወቀች፡፡
የሞሮኮ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር በትናንትናው ዕለት ጥያቄያቸውን እንደተቀበለው ባወጣው…
በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የሟቾች ቁጥር ከ2ሺህ በላይ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የሟቾች ቁጥር ከ2ሺህ በላይ መድረሱ ተነገረ፡፡
አርብ ምሽት በማዕከላዊ ሞሮኮ በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ይታወቃል፡፡
በዚህም እስካሁን የሟቾች ቁጥር ከ2ሺህ መብለጡ ነው…
በሞሮኮ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ 37 በላይ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 8 በተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ 37 በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡
እንዲሁም ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ደግሞ 1 ሺህ 204 መድረሱን አና ዶሉ ዘግቧል፡፡
አደጋውን ተከትሎም የተለያዩ…