Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር የተጠረጠሩ 387 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ተሳትፈዋል የተባሉ 387 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ በሀገሪቱ ቀደም ሲል 521 ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ወንጀሎች…

የብሪክስ ልማት ባንክ የንግድ ልውውጡን በሀገር ውስጥ መገበያያ ገንዘብ ለማስፋፋት ማቀዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪክስ የተቋቋመው አዲስ ልማት ባንክ የንግድ ልውውጡን በአባል ሀገራቱ መገበያያ ገንዘብ ማድረግ እንዳለበት የደቡብ አፍሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ። የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር ኢኖክ ጎዶንግዋና ምዕራባውያን በመስራቿ ሩሲያ ላይ የጣሉት ማዕቀብ…

የታይዋን ምክትል ፕሬዚዳንት አሜሪካ መግባት ቻይናን አስቆጣ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታይዋን ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሌይ አሜሪካ ኒውዮርክ መግባት ቻይናን ክፉኛ ማስቆጣቱ ተሰምቷል፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ÷ ቤጂንግ የታይዋን ምክትል ፕሬዚዳንት ወደ ፓራጓይ ለስራ ሲያቀኑ…

በአሜሪካ ሀዋይ ግዛት በከሰተው ሰደድ እሳት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 67 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሀዋይ ግዛት በተከሰተው የሰደድ እሳት አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ67 ማለፉ ተዘግቧል፡፡ በታሪክ እጅግ አስከፊ በተባለው በዚህ ሰደድ እሳት አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ከታወቁት ሰዎች በተጨማሪ ከ100 በላይ ሰዎች የገቡበት ባለመታወቁ የሟቾች…

የአማዞን አካባቢ ሀገራት የደን ጭፍጨፋን ለማስቆም በጠሩት ስብሰባ መስማማት አልቻሉም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንት የደቡብ አሜሪካ ሀገራት በብራዚል ባካሄዱት ስብሰባ ለአደጋ ተጋላጭ የሆነውን አማዞን ደንን ከጭፍጨፋ ለመታደግ በጋራ ግብ ላይ መስማማት እንዳልቻሉ ተገልጿል። የአማዞን የትብብር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኤ ሲ ቲ ኦ) አባል ሀገራት ከአስር ዓመት…

በጀልባ መስጠም አደጋ የ41 ፍልሰተኞች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን ላምፔዱሳ ደሴት በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ የ41 ፍልሰተኞች ህይወት ማለፉን ከአደጋው የተረፉ ሰዎች ተናግረዋል። ከአደጋው የተረፉ አራት ሰዎች ለነፍስ አድን ሰራተኞች እንደተናገሩት፤ አደጋው የደረሰው ፍልሰተኞችን አሳፍራ ከቱኒዚያ ስፋክስ…

ሩሲያ እና ደቡብ ኮሪያ በኡጋንዳ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎችን ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ደቡብ ኮሪያ በቅርቡ በሀገሪቱ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎችን መገንባት እንደሚጀምሩ የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ አስታውቀዋል። ከ25 የአፍሪካ ቡና አምራች ሀገራት የተውጣጡ መሪዎች እና ልዑካን በተገኙበት 2ኛው የቡድን 25…

የቀድሞ የአሜሪካ ፖሊስ አባል በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ተፈረደበት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የአሜሪካ ፖሊስ አባል ቱው ታኦ በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ አራት ዓመት ከዘጠኝ ወር እስራት ተፈርዶበታል፡፡ የጆርጅ ፍሎይድ ግድያን ተከትሎ በፈረንጆቹ 2020 በአሜሪከ እና በዓለም ዙሪያ በዘረኝነት ላይ ፍትህ የሚጠይቅ ከፍተኛ ተቃውሞ…

ህንድ ለዩክሬን ግጭት ሁሉን አቀፍ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ ለዩክሬን ግጭት ሁሉን አቀፍ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠየቀች። በሳዑዲ አረቢያ በተካሄደው ስብሰባ፥ ኒው ዴልሂ የውይይት እና የዲፕሎማሲ አስፈላጊነትን አንስታለች። በሳምንቱ መጨረሻ በዩክሬን ጉዳይ ሳዑዲ ባስተናገደችው የሰላም ውይይት ላይ የተገኙት…

ሩሲያና ኢራን በንግድ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ የማጠናከር ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ የማሳደግ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡ የሩሲያ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ዲሚትሪ ቮላቫች ከኢራን አመራሮች ጋር በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማሳደግ…