Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
“ብሪክስ” ይበልጥ እንዲጠናከር ሺ ጂንፒንግ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትኀዊ ዓለምአቀፋዊ ሥርዓትን ዕውን ለማድረግ የ”ብሪክስ አባል ሀገራት” ቁጥር መጨመር እና መጠናከር እንዳለበት የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንት ሺ በመልዕክታቸው ÷ ፍትኀዊ ዓለም አቀፋዊ ሥርዓትን ለመገንባት ቡድኑ ተጨማሪ…
በግሪክ በተከሰተ ሰደድ እሳት የ18 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምስራቅ ግሪክ ጫካ ውስጥ በተነሳ ሰደድ እሳት የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡
በሰደድ እሳቱ ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ 18 ሰዎች አስከሬን በእሳት አደጋ መከላከል ሰራተኞች መገኘቱ ተመላክቷል፡፡
ሟቾቹ ከቱርክ ወደ ግሪክ…
ፕሬዚዳንት ሺ በ15ኛው ብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ በ15ኛው ብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ ገብተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ጆሃንስ በርግ ሲደርሱ÷ በደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳና ሌሎች የሀገሪቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል…
የአፍሪካ ህብረት ኒጀርን ከአባልነት ተሳትፎ አገደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት በፈረንጆቹ ሐምሌ 26 ቀን 2023 የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ ኒጀርን ከሁሉም እንቅስቃሴዎቹ እንዳትሳተፍ ማገዱን አስታወቀ፡፡
ህብረቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷ የመፈንቅለ መንግስቱ መሪዎች በምርጫ ስልጣን የያዙትን…
ብሪታኒያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመዋጋት ትብብር እንድታደርግ ኢራቅ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመዋጋት ትብብር እንድታደርግ ኢራቅ ጥሪ አቀረበች፡፡
የኢራቅ ጠቅላይ ሚኒስትር መሐመድ ሺዓ አል-ሱዳኒ የብሪታንያ የደህንነት ሚኒስትር ቶም ቱገንድሃትን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡
በዚህ ወቅትም ከብሪታኒያ ጋር…
ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ በሪፐብሊካን ፓርቲ ፕሬዚዳንታዊ ክርክር እንደማይሳተፉ ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ የሪፐብሊካን ፕሬዚዳንታዊ ክርክር ላይ እንደማይቀርቡ ገልፀዋል፡፡
መንበረ ስልጣናቸውን ለጆ ባይደን አስረክበው ከነጩ ቤተ መንግስት ከተሰናበቱ በኋላ በተለያዩ ጉዳዮች ሲወንጀሉ የቆዩት የ77…
በነፋስ ኃይል የምትንቀሳቀስ እቃ መጫኛ መርከብ የመጀመሪያ ጉዞዋን ልታደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታኒያውያን ዲዛይን የተደረገችው ልዩ የነፋስ ኃይል ሸራዎች የተገጠመላት ግዙፍ የጭነት መርከብ ለባህር ላይ ጉዞ ተዘጋጅታለች።
መርከቧ ግዙፍ የነፋስ ሸራዎችን በመጠቀም የምትንቀሳቀስ ሲሆን፥ አሁን ላይ የናረውን የነዳጅ ፍጆታ በመቀነስ ረገድ…
ሩሲያ ባለስልጣናትን ጨምሮ በ54 የብሪታንያ ዜጎች ላይ ማዕቀብ ጣለች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በ54 የብሪታንያ ባለስልጣናት፣ ጋዜጠኞች እና የሕግ አስከባሪ ተወካዮች ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታወቀች፡፡
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ÷ ብሪታኒያ በፀረ- ሩሲያ አካሄዷ በሩሲያውያን ላይ የማይገባ ማዕቀብ መጣሏን ተከትሎ አጸፋዊ…
በአትላንቲክ ወቅያኖስ በተከሰተ የጀልባ አደጋ 60 ሰዎች የደረሱበት አለመታወቁ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአትላንቲክ ወቅያኖስ ኬፕ ቬርዴ የባህር ዳርቻ አካባቢ በተከሰተ የጀልባ መገልበጥ አደጋ 60 ሰዎች የደረሱበት አለመታወቁ ተሰምቷል፡፡
የሴኔጋል ዜግነት እንዳላቸው የተገለፀው 100 ፍልሰተኞች ከምዕራብ አፍሪካ ተነስተው አትላንቲክ ውቅያኖስን…
የአሜሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ እና የጃፓን የመከላከያ ጥምረት የቀጠናውን ውጥረት ያባብሳል ስትል ቻይና ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ እና የጃፓን የመከላከያ ጥምረት የቀጠናውን ውጥረት ያባብሳል ስትል ቻይና ገልፀለች፡፡
የአሜሪካ፣ የጃፓን እና የደቡብ ኮሪያ መሪዎች የፊታችን ዓርብ በካምፕ ዴቪድ እንደሚገናኙ ተገልጿል፡፡
ሀገራቱ በተለይም በቴክኖሎጂ እና…