Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ በሪፐብሊካን ፓርቲ ፕሬዚዳንታዊ ክርክር እንደማይሳተፉ ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ የሪፐብሊካን ፕሬዚዳንታዊ ክርክር ላይ እንደማይቀርቡ ገልፀዋል፡፡
መንበረ ስልጣናቸውን ለጆ ባይደን አስረክበው ከነጩ ቤተ መንግስት ከተሰናበቱ በኋላ በተለያዩ ጉዳዮች ሲወንጀሉ የቆዩት የ77…
በነፋስ ኃይል የምትንቀሳቀስ እቃ መጫኛ መርከብ የመጀመሪያ ጉዞዋን ልታደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታኒያውያን ዲዛይን የተደረገችው ልዩ የነፋስ ኃይል ሸራዎች የተገጠመላት ግዙፍ የጭነት መርከብ ለባህር ላይ ጉዞ ተዘጋጅታለች።
መርከቧ ግዙፍ የነፋስ ሸራዎችን በመጠቀም የምትንቀሳቀስ ሲሆን፥ አሁን ላይ የናረውን የነዳጅ ፍጆታ በመቀነስ ረገድ…
ሩሲያ ባለስልጣናትን ጨምሮ በ54 የብሪታንያ ዜጎች ላይ ማዕቀብ ጣለች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በ54 የብሪታንያ ባለስልጣናት፣ ጋዜጠኞች እና የሕግ አስከባሪ ተወካዮች ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታወቀች፡፡
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ÷ ብሪታኒያ በፀረ- ሩሲያ አካሄዷ በሩሲያውያን ላይ የማይገባ ማዕቀብ መጣሏን ተከትሎ አጸፋዊ…
በአትላንቲክ ወቅያኖስ በተከሰተ የጀልባ አደጋ 60 ሰዎች የደረሱበት አለመታወቁ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአትላንቲክ ወቅያኖስ ኬፕ ቬርዴ የባህር ዳርቻ አካባቢ በተከሰተ የጀልባ መገልበጥ አደጋ 60 ሰዎች የደረሱበት አለመታወቁ ተሰምቷል፡፡
የሴኔጋል ዜግነት እንዳላቸው የተገለፀው 100 ፍልሰተኞች ከምዕራብ አፍሪካ ተነስተው አትላንቲክ ውቅያኖስን…
የአሜሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ እና የጃፓን የመከላከያ ጥምረት የቀጠናውን ውጥረት ያባብሳል ስትል ቻይና ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ እና የጃፓን የመከላከያ ጥምረት የቀጠናውን ውጥረት ያባብሳል ስትል ቻይና ገልፀለች፡፡
የአሜሪካ፣ የጃፓን እና የደቡብ ኮሪያ መሪዎች የፊታችን ዓርብ በካምፕ ዴቪድ እንደሚገናኙ ተገልጿል፡፡
ሀገራቱ በተለይም በቴክኖሎጂ እና…
በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር የተጠረጠሩ 387 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ተሳትፈዋል የተባሉ 387 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ በሀገሪቱ ቀደም ሲል 521 ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ወንጀሎች…
የብሪክስ ልማት ባንክ የንግድ ልውውጡን በሀገር ውስጥ መገበያያ ገንዘብ ለማስፋፋት ማቀዱ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪክስ የተቋቋመው አዲስ ልማት ባንክ የንግድ ልውውጡን በአባል ሀገራቱ መገበያያ ገንዘብ ማድረግ እንዳለበት የደቡብ አፍሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ።
የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር ኢኖክ ጎዶንግዋና ምዕራባውያን በመስራቿ ሩሲያ ላይ የጣሉት ማዕቀብ…
የታይዋን ምክትል ፕሬዚዳንት አሜሪካ መግባት ቻይናን አስቆጣ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታይዋን ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሌይ አሜሪካ ኒውዮርክ መግባት ቻይናን ክፉኛ ማስቆጣቱ ተሰምቷል፡፡
የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ÷ ቤጂንግ የታይዋን ምክትል ፕሬዚዳንት ወደ ፓራጓይ ለስራ ሲያቀኑ…
በአሜሪካ ሀዋይ ግዛት በከሰተው ሰደድ እሳት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 67 ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሀዋይ ግዛት በተከሰተው የሰደድ እሳት አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ67 ማለፉ ተዘግቧል፡፡
በታሪክ እጅግ አስከፊ በተባለው በዚህ ሰደድ እሳት አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ከታወቁት ሰዎች በተጨማሪ ከ100 በላይ ሰዎች የገቡበት ባለመታወቁ የሟቾች…
የአማዞን አካባቢ ሀገራት የደን ጭፍጨፋን ለማስቆም በጠሩት ስብሰባ መስማማት አልቻሉም
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንት የደቡብ አሜሪካ ሀገራት በብራዚል ባካሄዱት ስብሰባ ለአደጋ ተጋላጭ የሆነውን አማዞን ደንን ከጭፍጨፋ ለመታደግ በጋራ ግብ ላይ መስማማት እንዳልቻሉ ተገልጿል።
የአማዞን የትብብር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኤ ሲ ቲ ኦ) አባል ሀገራት ከአስር ዓመት…