Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በጀልባ መስጠም አደጋ የ41 ፍልሰተኞች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን ላምፔዱሳ ደሴት በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ የ41 ፍልሰተኞች ህይወት ማለፉን ከአደጋው የተረፉ ሰዎች ተናግረዋል።
ከአደጋው የተረፉ አራት ሰዎች ለነፍስ አድን ሰራተኞች እንደተናገሩት፤ አደጋው የደረሰው ፍልሰተኞችን አሳፍራ ከቱኒዚያ ስፋክስ…
ሩሲያ እና ደቡብ ኮሪያ በኡጋንዳ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎችን ሊገነቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ደቡብ ኮሪያ በቅርቡ በሀገሪቱ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎችን መገንባት እንደሚጀምሩ የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ አስታውቀዋል።
ከ25 የአፍሪካ ቡና አምራች ሀገራት የተውጣጡ መሪዎች እና ልዑካን በተገኙበት 2ኛው የቡድን 25…
የቀድሞ የአሜሪካ ፖሊስ አባል በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ተፈረደበት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የአሜሪካ ፖሊስ አባል ቱው ታኦ በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ አራት ዓመት ከዘጠኝ ወር እስራት ተፈርዶበታል፡፡
የጆርጅ ፍሎይድ ግድያን ተከትሎ በፈረንጆቹ 2020 በአሜሪከ እና በዓለም ዙሪያ በዘረኝነት ላይ ፍትህ የሚጠይቅ ከፍተኛ ተቃውሞ…
ህንድ ለዩክሬን ግጭት ሁሉን አቀፍ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ ለዩክሬን ግጭት ሁሉን አቀፍ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠየቀች።
በሳዑዲ አረቢያ በተካሄደው ስብሰባ፥ ኒው ዴልሂ የውይይት እና የዲፕሎማሲ አስፈላጊነትን አንስታለች።
በሳምንቱ መጨረሻ በዩክሬን ጉዳይ ሳዑዲ ባስተናገደችው የሰላም ውይይት ላይ የተገኙት…
ሩሲያና ኢራን በንግድ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ የማጠናከር ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ የማሳደግ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡
የሩሲያ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ዲሚትሪ ቮላቫች ከኢራን አመራሮች ጋር በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማሳደግ…
የቀድሞው የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካሃን የ3 ዓመት እስር ተፈረደባቸው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካሃን ከሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ የሦስት ዓመት እስራት ተፈርዶባቸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቢሯቸው ውስጥ የተቀበሏቸውን ስጦታዎች በመሸጥ የተገኘውን ገንዘብ ባለማሳወቃቸው ጥፋተኛ ተብለው ውሳኔው…
ዩክሬን በምዕራባውያን የጦር ታክቲኮች ተስፋ ቆርጣለች – ኒዮርክ ታይምስ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን የሩሲያን ጦር ለመመከት ምዕራባውያን ባሳዩዋቸው የጦር ታክቲኮች ተስፋ ቆርጣለች ሲል የአሜሪካው ኒዮርክ ታይምስ ጋዜጣ አስነብቧል፡፡
ኒዮርክ ታይምስ እንደዘገበው÷ በኔቶ የተሳሳተ የጦር እቅድ ምክንያት ዩክሬን ከባድ ወታደራዊ ኪሳራ…
የአፍሪካ ቱሪዝም ሚኒስትሮች ለዘላቂ ቱሪዝም ልማት እንዲሰሩ ጋና ጥሪ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቱሪዝም ሚኒስትሮች ለአህጉሩ ዘላቂ ቱሪዝም ልማት እንዲሰሩ የጋና ቱሪዝም፣ ኪነ-ጥበብና ባህል ሚኒስትር ኢብራሂም መሀመድ አዋል (ዶ/ር) ጥሪ አቅርበዋል፡፡
የአፍሪካ ቱሪዝም ሚኒስትሮች አካባቢን ለመጠበቅ እና…
በቤጂንግ በ140 ዓመታት ታሪክ ውስጥ አጋጥሞ የማያውቅ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ጣለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ቤጂንግ ከፈረንጆቹ ሐምሌ 29 እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2023 በ140 ዓመታት ታሪክ ውስጥ አጋጥሞ የማያውቅ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ መጣሉ ተገለጸ።
ከተማዋ በቅዳሜ እና ረቡዕ ጠዋት መካከል 744 ነጥብ 8 ሚሊ ሜትር ዝናብ መመዝገቡን…
የደቡብ አሜሪካ ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አሜሪካ ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ፡፡
ወደ ብሪክስ የኢኮኖሚ ቡድን ለመግባት ዝግጁ የሆኑት ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ቦሊቪያ እንደተካተተች የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮሄልዮ ማይታ ተናግረዋል።
በደቡብ…