Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ፕሬዚዳንት ባይደን ለዩክሬን ክላስተር ቦምብ እንዲሰጥ ያሳለፉትን ውሳኔ እንደሚተገብሩት አረጋገጡ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለዩክሬን ክላስተር ቦምብ እንዲሰጥ ያሳለፉትን ውሳኔ እንደሚተገብሩት አረጋገጡ። ፕሬዚዳንቱ ‘በጣም ከባድ’ ያሉትን ውሳኔ ለማሳለፍና ለመወሰን ጊዜ እንደወሰደባቸውና፥ ዩክሬን ከገጠማት የተተኳሽ…

የመጀመሪያው የወባ ክትባት ለአፍሪካ ሀገራት ሊሰራጭ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የጤና ድርጅት የመጀመሪያውን የወባ ክትባት በቅርቡ በአፍሪካ ሀገራት እንደሚያሰራጭ አስታወቀ። ድርጅቱ እንዳስታወቀው በሚቀጥሉት ሁለት አመታት ውስጥ 18 ሚሊየን የወባ ክትባቶች በ12 የአፍሪካ ሀገራት ይሰራጫሉ። ‘ሞስኪውሪክስ’…

ናሚቢያ የዲጅታል ግብይትን የሚቆጣጠር ህግ አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ናሚቢያ የዲጅታል ግብይትን (ክሪፕቶከረንሲን) የሚቆጣጠር ህግ በብሄራዊ ምክር ቤቷ ማፅደቋን አስታውቃለች፡፡ ውሳኔው በሀገሪቱ የሚፈፀሙትን  የዲጅታል ግብይቶች በህግ ማዕቀፍ ውስጥ በማካተት  ህጋዊ መሰረት ለማስያዝ  እና ለመቆጣጠር ያለመ ስለመሆኑ…

የዓለም ጤና ድርጅት አስከፊ የአየር ንብረት ለውጥ ሊያጋጥም እንደሚችል አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በዓለማችን ላይ አስከፊ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ሊያጋጥም እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፡፡ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ቴድሮስ አድሃኖም፥ በፈረንጆቹ 2023 አስከፊ የአየር ንብረት ለውጦች ተባብሰው መቀጠላቸውን እና በተያዘው…

ቻይና÷ አሜሪካ ለታይዋን የጦር መሣሪያ እንዳትሸጥ ተቃወመች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለታይዋን የጦር መሣሪያዎችን ልትሸጥ አይገባም ስትል ቻይና በጽኑ ተቃውማለች፡፡ ባሳለፍነው መጋቢት ወር አሜሪካ የ619 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የጦር መሣሪያዎችን ለታይዋን ለመሸጥ ማጽደቋ ይታወሳል፡፡ የቻይና የመከላከያ ሚስቴር ቃል…

በዓለማችን እጅግ ሞቃታማው ቀን ትናንት ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለማችን እጅግ ሞቃታማው ቀን ትናንት መመዝገቡ ተገለጸ። የአሜሪካ የአካባቢ ትንበያ ብሔራዊ ማዕከላት መረጃ እንዳመላከተው የዓለም አማካይ ሙቀት እንደትናንቱ ከፍ ብሎ አያውቅም፡፡ የትናንቱ አማካይ የዓለም ሙቀት 17 ነጥብ 01 ዲግሪ ሴሊሺየስ…

ቱርክ እና ግብፅ ሻክሮ የቆየውን ግንኙነታቸውን ሊያድሱ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ እና ግብፅ ሻክሮ የቆየውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊያድሱ መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ ሀገራቱ ከፍተኛ ደረጃ ያለው ዲፕሎማሲያዊ ውይይት ካካሄዱ በኋላ በየሀገራቱ የየራሳቸውን አምባሳደር መሠየማቸውንም አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ በዛሬው ዕለት…

እስራኤል በዌስት ባንክ  ጀኒን ከተማ ላይ ጥቃት ፈፀመች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል  በዌስት ባንክ በሚገኘው የፍልስጤማውያን መጠለያ ካምፕ ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሟን አስታውቃለች፡፡ የእስራኤል ጦር ዌስት ባንክ ሰሜናዊ ክፍል በሚገኘው  ጄኒን ከተማ ላይ ከፍተኛ ወታደራዊ ዘመቻ መጀመሯ ተሰምቷል። የፍልስጤም ጤና…

ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የጀርመን ጉብኝታቸውን ሰረዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በጀርመን ሊያደርጉት የነበረውን ጉብኝት ሰረዙ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ጉብኝቱን የሰረዙት በሀገሪቱ በተፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት መሆኑ ታውቋል፡፡ የጀርመን ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት…

በኬንያ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ49 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ምዕራባዊ ግዛት በፍጥነት መንገድ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከ49 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ኮንቴነር የጫነ ተሳቢ መኪና ከአሽከርካሪው ቁጥጥር ውጪ በመሆኑ እንደተከሰተ የኬንያ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በአደጋው ለህልፈት…