Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ፕሬዚዳንት ሩቶ በሱዳን አስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በሱዳን አስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በትናንትናው እለት ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር በስልክ ውይይት…
ለዓለም አየር መበከል ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዙት አሜሪካና ቻይና በጉዳዩ ላይ ሊመክሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለማችን የአየር ንብረት ለውጥ ላይ ተፅዕኖ በማሳረፍ ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዙት አሜሪካ እና ቻይና በጉዳዩ ላይ አፅንዖት ሰጥተው ሊመክሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡
በዓየር ንብረት ላይ የአሜሪካ መልዕክተኛ ጆን ኬሪ ከአቻው ዢ ዤንዋ ጋር ለመምከር በዛሬው…
በአውሮፓ የተከሰተው የሙቀት ማዕበል በብሪታንያ አውሎ ንፋስ እና ከባድ ዝናብ ማስከተሉ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በብሪታኒያ ፣ ደቡብ ዌልስ እና ደቡብ ምዕራብ እንግሊዝ የተከሰተው የሙቀት ማዕበል አውሎ ንፋስ እና ከባድ ዝናብ ማስከተሉን የሀገራቱ ብሔራዊ የሚቲዮሮሎጂ አገልግሎት ገለጸ፡፡
በተከሰተው የአየር ንብረት መዛባትም በዛሬው ዕለት በደቡብ ዌልስ እና ደቡብ…
ኢራን በንግዱ ዘርፍ በሦስት ዓመታት 10 ቢሊየን ዶላር በአፍሪካ የማፍሰስ ፋላጎት አሳየች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት በአፍሪካ የባሕር ላይ የንግድ ግንኙነቷን ማጠናከር እና እስከ 10 ቢሊየን ዶላር መዋዕለ-ንዋይ ማፍሰስ እንደምትፈልግ ተገለጸ፡፡
ኢራን በመርከብ የማጓጓዣ አገልግሎት ከአፍሪካ ጋር የምታካሂደውን የባሕር…
በደቡባዊ አውሮፓ ‘የሙቀት ማዕበል’ እየተስፋፋ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ አውሮፓ እና በሰሜን-ምዕራብ አፍሪካ ከፍተኛ የሙቀት መጠን እየተስፋፋ መሆኑ ተገለፀ፡፡
በቀጣዮቹ ቀናት በበርካታ የደቡባዊ የአውሮፓ ሀገራት የሙቀት መጠኑ ከ40 እስከ 48 ዲግሪ ሴሊሺየስ ይደርሳል ነው የተባለው።
በተለይም ይህ የሙቀት…
ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የኢጋድ ጥረት የቀጣናው ሀገራት በልማት እንዲዋሃዱ ነው አሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) ጥረት በቀጣናው መረጋጋት እንዲሰፍንና ሀገራቱ በልማት ሥራዎች እንዲዋሃዱ መሆኑን ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)ገለጹ፡፡
የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በለንደን “ቻትሃም”…
ኔቶ የዩክሬንን የአባል ሀገርነት ጥያቄ ለጊዜው ውድቅ ማድረጉ ዜሌንስኪን አስቆጣ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) የዩክሬንን የአባል ሀገርነት ጥያቄ ለጊዜው አለመቀበሉ ተገለጸ፡፡
የኔቶ አመራሮች የዩክሬን በወታደራዊ ጥምረቱ ውስጥ የመቀላቀል ጥያቄ ለወደፊቱ ይታያል ብለዋል፡፡
ሁኔታው የሀገሪቷን ፕሬዚዳንት…
ዘላቂ የልማት ግቦቹን ለማሳካት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ጥረቱን በእጥፍ እንዲያሳድግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ጥረቱን በእጥፍ እንዲያሳድግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠየቀ፡፡
የአየር ንብረት ለውጥ እና የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተፅዕኖዎች፣ በሩሲያና ዩክሬን መካከል የዘለቀው ግጭት እንዲሁም የተዛነፈ…
በደቡብ አፍሪካ ነዋሪዎች በከፍተኛ ቅዝቃዜ መቸገራቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ቅዝቃዜው በማየሉ ሥራ ለመሥራት እንኳን እጅግ እንደተቸገሩ ነዋሪዎቹ እየተናገሩ ነው፡፡
በተለይም የሰሜናዊ ኬፕ መዲና የሆነችው የኪምበርሊ ከተማ አንዳንድ ነዋሪዎች በቅዝቃዜው ሳቢያ መሥራት እንዳልቻሉ ገለጸዋል፡፡
በሀገሪቷ የሚኖሩ…
ኢንቨስትመንት በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ተቀዛቅዟል – ተመድ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ዓመት በዓለምአቀፍ ደረጃ ኢንቨስትመንት እጅግ ተቀዛቅዞ መቆየቱን ተመድ አመላከተ፡፡
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የንግድና ልማት ስብሰባ ላይ እንደተገለጸው ያለፈው የፈረንጆኡ አመት ዓለም አቀፉ ኢንቨስትመንት በከፍተኛ ደረጃ የተቀዛቀዘበት…