Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች የ7 ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች የሰባት ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡
የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማርዲያት ከሱዳን ጦር ዋና አዛዥ ጀኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን እና ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ዋና…
ኅብረቱ አሥቸኳይ የተኩስ አቁም ጥሪ ለሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች አቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት አሥቸኳይ የተኩስ አቁም ጥሪ ለሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች አቀረበ፡፡
ኅብረቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ ሱዳናውያን የውሃ፣ የጤና እና የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ጨምሮ ሌሎች መሰረታዊ ግብዓቶችን እንዲያገኙ ተፋላሚ ኃይሎች…
ሩሲያ ከ60 በመቶ በላይ የነዳጅ አቅርቦቷን ከአውሮፓ ኅብረት ወደ እስያ ልታዞር ነው
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት ሩሲያ ወደ ውጭ ከምትልከው ነዳጅ ከ60 በመቶ የሚልቀውን አቅርቦት ከአውሮፓ ወደ እስያ ልታዞር መሆኑን የሀገሪቷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ኖቫክ ገለጹ፡፡
ሩሲያ ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው ምዕራባውያን ማዕቀብ…
አሜሪካ በሩሲያ ላይ የምታደርገውን ጫና ሃያላን ሀገራት እየተቃወሙት ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሩሲያ ላይ የምታደርገውን ጫና ሃያላን ሀገራት እየተቃወሙት እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡
ህንድ፣ ብራዚል፣ደቡብ አፍሪካ፣ ፓኪስታን እና ሌሎች በኢኮኖሚ ያደጉ ሀገራት የባይደን አስተዳደር በሩሲያ ላይ የሚያደርገውን ጫና የተቃወሙ ሀገራት መሆናቸው…
የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመቀነስ 18 ቢሊየን ዩሮ ተመደበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓየር ንብረት ለውጥ የሚያደርሰውን ተፅዕኖ ለመቀነስ እና ዘላቂ ምጣኔ ሐብት ለማረጋገጥ 18 ቢሊየን ዩሮ ተመደበ፡፡
ገንዘቡን የመደቡት የአውሮፓ ኮሚሽን እና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ናቸው፡፡
በጀቱ ለአውሮፓ አጋር ሀገራት ንፁሕ የኃይል…
የአፍሪካ ሕብረት ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ለሱዳን ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያቀርብ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን ያለውን ሰብዓዊ ቀውስ ለማቃለል አስቸኳይ ዓለም አቀፍ ድጋፍ ጠየቀ፡፡
እንዲሁም ግጭቱን ሸሽተው ከሱዳን ለሚወጡ ሰዎችም ጎረቤት ሀገራት እና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ አስፈላጊውን ሁሉ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ ነው…
ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡
የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ውይይት የዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ የተደረገ የመጀመሪያ ውይይት መሆኑ ተገልጿል፡፡
ፕሬዚዳት ሺ…
የአውሮፓ ህብረት በካርቦን ልቀት ላይ የ2030 የአየር ንብረት ግቦችን አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በካርቦን ልቀት ላይ የ2030 የአየር ንብረት ግቦችን አጽድቋል፡፡
የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ህብረቱ የባህር ትራንስፖርት እና የአቪዬሽን ኢንዱስትሪን ጨምሮ በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች የሚለቀቀውን በካይ ጋዝን ለመቀነስ…
ጆ ባይደን በቀጣዩ ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ ይፋ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ80 ዓመቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በፈረንጆቹ 2024 በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ ይፋ አደረጉ።
ከዴሞክራቶች ወገን ይሄ ነው የሚባል ጉምቱ ተፎካካሪ እንደሌለባቸው የተነገረ ሲሆን፥ በሪፐብሊካን ላይ ታሪካዊ ይሆናል…
ሩሲያ ለቻይና የማደርገውን የጋዝ አቅርቦት አሳድጋለሁ አለች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለቻይና የምታደርገውን የጋዝ አቅርቦትን አሳድጋለሁ ማለቷ ተሰምቷል፡፡
ሩሲያ ከቤጂንግ ጋር የኃይል ትብብሯን እያሳደገች ከመምጠቷ ጋር ተያይዞ በዚህ ዓመት ወደ ቻይና የምትልከውን የተፈጥሮ ጋዝ በ50 በመቶ ታሳድጋለች ሲሉ የሩሲያ ምክትል…