Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሩሲያ 78ኛውን የድል ቀን እያከበረች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ናዚ ጀርመንን ያሸነፈችበትን 78ኛ ዓመት የድል ቀን እያከበረች ነው፡፡ በሞስኮ ቀዩ አደባባይ እየተከበረ በሚገኘው የድል ቀን የቀደሞዋ ሶቪየት ህብረት አካል የነበሩ ሀገራት መሪዎችን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ ሀገራት…

የዓለም የምግብ ዋጋ በድጋሚ መጨመሩን ተመድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ዋጋ በድጋሚ ጭማሬ ማሳየቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የተመዱ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት በዓለም አቀፉ ገበያ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ሚያዝያ ወር ላይ በምግብ ሸቀጦች ላይ…

በቴክሳስ የገበያ ማዕከል 8 ሰዎች በተኩስ እሩምታ መገደላቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክሳስ የገበያ ማዕከል ቢያንስ 8 ሰዎች በታጣቂ በተከፈተባቸው የተኩስ እሩምታ መገደላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። በተኩሱ ከተገደሉት ሰዎች በተጨማሪም ሰባት የሚደርሱ ሰዎች መቁሰላቸውን ነው ፖሊስ ያስታወቀው። በተደረገ የተኩስ ለውውጥም ጥቃት…

ቻይና በዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍ ወደፊት እየተምዘገዘገች መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እንደሌሎች ዘርፎች ሁሉ በዲጂታል ኢኮኖሚውም ወደፊት እየተምዘገዘገች መሆኑ ተመለከተ። ለሁለት ቀናት የተካሄደው ስድስተኛው የቻይና ዲጂታል ጉባዔ፥ ሀገሪቱ ምን ያህል ተጠቃሚ እየሆነችበት እንደሆነ አሳይቷል፡፡ ጉባዔው የተካሄደው በፉጂያን…

ኮቪድ-19 የዓለም ስጋትነት ማብቃቱን የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮቪድ-19 የዓለም ጤና ስጋትነት ማብቃቱን የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ አደረገ። ሁኔታውን አስመልክቶ የዓለም ጤና ድርጅት መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ወረርሽኙን ለመግታት ብዙ እርምጃዎች መወሰዳቸውን ያወሳው መግለጫው÷ ቫይረሱ ዓለም አቀፍ የጤና አደጋ…

አጃይ ባንጋ አዲሱ የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ አጃይ ባንጋን አዲሱ ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል። ባንኩ በትውልደ ህንዳዊ በዜግነት ደግሞ አሜሪካዊውን የቀድሞ የፋይናንስ እና ኢንቨስትመት ባለሙያ በፕሬዚዳንትነት መምረጡን አስታውቋል። የዓለም ባንክ የቦርድ አመራር አባላት…

ከመጋቢት 2023 ጀምሮ 153 ሚሊየን የሚጠጋ ሰዎች ለረሃብ ሊጋለጡ እንደሚችሉ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፈረንጆቹ መጋቢት 2023 ጀምሮ ከ58 ሀገራት እና ግዛቶች በ38ቱ 153 ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎች ለምግብ ዋስትና ችግር ሊጋለጡ እንደሚችሉ የምግብ ዋስትና መረጃ መረብ ዓመታዊ ሪፖርት አመላከተ፡፡ ሪፖርቱ እንዳመላከተው÷ ቡርኪና ፋሶ፣ ሄይቲ፣ ማሊ፣…

ሞስኮ በክሬሚሊን አቅራቢያ ሲበሩ ነበሩ ያለቻቸውን የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች መትታ መጣሏን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞስኮ ክሬሚሊን በሚገኘው የፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቤተ መንግሥት አቅራቢያ ሲበሩ ነበሩ ያለቻቸውን የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች መትታ መጣሏን ገለፀች። በክሬምሊን አቅራቢያ ትናንት ምሽት ሲበሩነበሩ የተባሉት ሁለቱ ሰው አልባ አውሮፕላኖች…

በሩዋንዳ በጎርፍ አደጋ የ109 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በምዕራባዊ ሩዋንዳ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ እስካሁን የ 109 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ አደጋው የተከሰተው በምዕራባዊ ሩዋንዳ አካባቢ የሚገኘው የሴቤያ ወንዝ በመሙላቱ  የተከሰተ ነው፡፡ ከጎርፍ…

ዓለምአቀፉ የምጣኔ ሐብት ውጥረት ካልረገበ አፍሪካ ለጉዳት ትጋለጣለች – አይ. ኤም. ኤፍ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና እና በአሜሪካ ጎራ ተከፍሎ የተካረረው የንግድ ምጣኔ ሐብታዊ ውጥረት ካልረገበ አፍሪካ ለዘላቂ ምጣኔ ሐብታዊ ጉዳት ልትዳረግ እንደምትችል ዓለምአቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) አስጠነቀቀ፡፡ አይ ኤም ኤፍ ይፋ ባደረገው መረጃ ሁለቱን…