Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ የአሜሪካ ዶላር በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ያለውን የተጋነነ ሚና ነቀፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ በቻይና ጉብኝታቸው ዶላር ምንዛሪ እንዲሆን የወሰነው ማን ነው? ሲሉ  የአሜሪካ ዶላር መገበያያ መሆኑን ነቅፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቻይና ይፋዊ የስራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት የአሜሪካ ዶላር በዓለም ኢኮኖሚ ላይ…

ሩሲያ በባክሙት የዩክሬን ወታደሮች ተቆርጠው መቅረታቸውን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በባክሙት ከተማ የዩክሬን ወታደሮች ተቆርጠው መቅረታቸውን አስታውቃለች፡፡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ በባክሙት ተቆርጠው የቀሩት የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ሃይሎች ከበባ ውስጥ መግባታቸውን አረጋግጧል፡፡…

ሩሲያ አህጉር አቋራጭ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች

ተተኩሶአዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ አህጉር አቋራጭ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ በተሳካ ሁኔታ ማከናወኗን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚሳኤሉ ከደቡባዊ ሩሲያ ካፑስቲን ያር ተተኩሶ በካዛኪስታን ሳሪ ሻጋን በሚገኘው ክልል ውስጥ በታቀደለት መልኩ ማረፉ ተገልጿል።…

የነገው የቡድን 7 አባል ሀገራት ስብሰባ በዋጋ ግሽበት እና በዩክሬን ጉዳይ ላይ ይመክራል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በአሜሪካ የሚጀመረው የቡድን 7 አባል ሀገራት ስብሰባ በዋናነት በዋጋ ግሽበት እና በዩክሬን ጉዳይ ላይ ይመክራል ተባለ፡፡ ስብሰባውን ጃፓን በሊቀ መንበርነት እንደምትመራውም የሀገሪቷን የገንዘብ ሚኒስቴር መረጃ ዋቢ አድርጎ አልጀዚራ…

ጆ ባይደን በ2024ቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ እወዳደራለሁ አሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በፈረንጆቹ 2024 ላይ በሚካሄደው ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ባይደን በዛሬው ዕለት በሠጡት መግለጫ ÷ "ለመወዳደር ዕቅድ አለኝ ...ግን ከአስተዳደሬ ጋር ተማክረን ለአሜሪካ ሕዝብ በይፋ…

ኔቶ ከፍተኛ ያለውን ጥምር የዓየር ኃይል ልምምድ ሊያካሂድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት አባል ሀገራት (ኔቶ) ከፍተኛ የዓየር ኃይል ልምምድ ሊያካሂዱ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በጀርመን ጦር ኃይሎች መሪነት ይካሄዳል የተባለው ይኼው ልምምድ 10 ሺህ ያኅል ወታደሮችንና 220 የጦር አውሮፕላኖችን…

ኢራን በሳዑዲ ኤምባሲዋን ዳግም ለመክፈት የቴክኒክ ልዑክ ወደ ሪያድ ልትልክ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲዋን ዳግም ስራ ለማስጀመር የቴክኒክ ልዑክ ወደ ሪያድ በተያዘው ሳምንት ልትልክ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ ኢራን እና ሳዑዲ ዓረቢያ ከሰባት ዓመታት ባላንጣነት በኋላ በቻይና አሸማጋይነት ወደ ቀደመ ግንኙነታቸው ለመመለስ…

ኢራን በሳዑዲ ኤምባሲዋን ዳግም ለመክፈት የቴክኒክ ልዑክ ወደ ሪያድ ልትልክ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በሳዑዲ ዓረቢያ ኤማባሲዋን ዳግም ስራ ለማስጀመር የቴክኒክ ልዑክ ወደ ሪያድ በተያዘው ሳምንት ልትልክ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ ኢራን እና ሳዑዲ ዓረቢያ ከሰባት ዓመታት ባላንጣነት በኋላ በቻይና አሸማጋይነት ወደ ቀደመ ግንኙነታቸው ለመመለስ…

ቻይና በታይዋን ዙሪያ ወታደራዊ ልምምድ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ጦር በዛሬው ዕለት በታይዋን አቅራቢያ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ወታደራዊ ልምምድ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ በልምምዱም የውጊያ ዝግጁነት ቅኝቶች እና ወታደራዊ ስልጠናዎች መካሄዳቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል፡፡ ልምምዱም “ታይዋን እና ውጫዊ…

500 ሰዎች ብቻ የሚኖሩባት የዓለማችን እጅግ ቀዝቃዛዋ መንደር – ኦይሚያኮን

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሩሲያ ግዛት በሳይቤሪያ አካባቢ የምትገኘዋን 500 ሰዎች ብቻ የሚኖሩባትን የዓለማችንን እጅግ ቀዝቃዛዋን መንደር እናስተዋውቃችሁ፡፡ አነስተኛዋና ቀዝቃዛዋ መንደር ኦይሚያኮን ትባላለች፡፡ የኦይሚያኮን መንደር ዓመታዊ አማካኝ የቅዝቃዜ መጠን…