Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሩሲያ በ77 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ ጣለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 33 ከፍተኛ የዴሞክራትና የሪፐብሊካን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ቤተሰቦችን ጨምሮ በ77 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ ጥላለች። ሞስኮ ማዕቀቡን የጣለችው ዋሺንግተን "የሩሲያን ጦር ይረዳሉ" ባለቻቸው 22 ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ ከጣለች ከአንድ…

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጀመሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ናይሮቢ ጆሞ ኬንያታ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኬንያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አልፍሬድ ሙታ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ለሁለት ቀናት በሚያደርጉት…

በቱርክ እና ሶሪያ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ11 ሺህ ማለፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ እና በሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ11 ሺህ በላይ መድረሱ ተገልጿል። የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ዛሬ እንደገለፁት÷ በቱርክ ቢያንስ 8 ሺህ 574 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። በሶሪያ ደግሞ…

የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሰኢድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸውን ከሃላፊነት አነሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሰኢድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ኦትማን ጀራንዲን ከሃላፊነት አነሱ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በአውሮፓ ህብረት የቱኒዚያ አምባሳደር  የሆኑትን ናቢል አማርን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት  መሾማቸው ነው የተገለፀው፡፡ ተሰናባቹ…

ቱርክ ዛሬም በሌላ የመሬት መንቀጥቀጥ ተመታች

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ዛሬም በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 7 ሆኖ በተመዘገበ ሌላ የመሬት መንቀጥቀጥ ተመታች። የዛሬ ጠዋቱ አደጋ በሀገሪቷ ምሥራቃዊ ክፍል የደረሰ ነው ተብሏል፡፡ በሰሞኑ ቱርክና ሶሪያ ላይ የደረሱ አደጋዎች እስካሁን ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን…

በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ በደረሰው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለፀ፡፡ እየተደረገ ባለው የነፍስ አድን ጥረትም የቱርክ ግዛቶች የመጀመሪያውን የተጎጂዎች ግምታዊ ቁጥር ይፋ አድርገዋል፡፡ ዛሬ ማለዳ በማዕከላዊ…

እስራኤል እና ሱዳን የሰላም ስምምነት ሊፈራረሙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረብ- እስራኤል ግጭት ምክንያት ግንኙነታቸው ሻክሮ የቆየው እስራኤል እና ሱዳን የሰላም ስምምነት ሊፈራረሙ መሆኑ ተሰማ፡፡ የእስራኤሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤሊ ኮኸን እና ከፍተኛ ወታደራዊ መሪዎች ከሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ሊቀ መንበር…

ብሪታኒያ ከአውሮፓ ህብረት ጋር የፈጸመችው ፍቺ በዓመት ከ124 ቢሊየን ዶላር በላይ እያሳጣት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ ከአውሮፓ ህብረት በመውጣቷ በዓመት ከ124 ቢሊየን ዶላር በላይ እያሳጣት መሆኑን የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡ ብሪታኒያ ከአውሮፓ ህብረት መውጣቷን ተከትሎ በየዓመቱ በቢሊየኖች የሚቆጠር ገንዘብ እያጣች መሆኑን የብሉምበርግ ኢኮኖሚክስ ሪፖርት…

አሜሪካ 2 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ወታደራዊ ድጋፎችን ለኪየቭ ልታደርግ መሆኑ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የረጅም ርቀት ሚሳኤሏን ጨምሮ እስከ 2 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ የተለያዩ የጦር መሣሪያዎችን ለዩክሬን ልታስታጥቅ መሆኑ ተሰማ፡፡ ዋሺንግተን ዩክሬን ለማስታጠቅ ያዘጋጀችው ከምድር የሚወነጨፍ ሚሳኤል እስከ 150 ኪሎ ሜትር ወደ ሩሲያ ግዛት…

ቴህራን አሜሪካ ከጦርነት ቀስቃሽ ድርጊቷ እንድትቆጠብ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በቴህራን ላይ የምትወስደው ማንኛውም ወታደራዊ እርምጃ ወደ ግልጽ ጦርነት ሊያመራ እንደሚችል የኢራን ዲፕሎማቶች አስጠነቀቁ። በቅርቡ በኢራን ወታደራዊ ፋብሪካ ከተፈጸመው የድሮን ጥቃት ጋር በተያያዘ አሜሪካ ሳትኖርበት አይቀርም የሚሉ…