Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በፓኪስታን በተፈጸመ ጥቃት የ59 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ፓኪስታን ግዛት ፔሻዋር ከተማ መስጊድ ውስጥ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት ቢያንስ የ59 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ጥቃት የተፈጸመበት መስጊድ ከፍተኛ ጥበቃ በሚደረግበት የሀገሪቱ ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት አቅራቢያ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡…

የሩሲያው ኩባንያ የኔቶን ታንኮች ለሚያወድም 70 ሺህ ዶላር ሽልማት እሰጣለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ኬሚካል አምራች ኩባንያ ፎረስ የኔቶን ታንኮች ለሚያወድም 70 ሺህ ዶላር ሽልማት ማቅረቡን ገለጸ፡፡ ኩባንያው በዩክሬን ኤም 1 አብራምስ እና ሊዮፓርድ- 2 ታንኮችን ለሚያወደሙ ወታደሮች ጉርሻ እንደሚሰጥ ነው ያስታወቀው። ኩባንያው ይህን…

አሜሪካ “የዓለምን ሰላም እያጠፋችው” ነው ስትል ሰሜን ኮሪያ ወቀሰች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የውክልና ጦርነት በማድረግ የዓለምን ሰላም እያጠፋች ነው ስትል ሰሜን ኮሪያ ወቅሳለች፡፡ በተለይም በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ውስጥ አሜሪካ የምታደርገው ጣልቃገብነት በመላው አውሮፓ መጠነ ሰፊ ግጭትን ሊያስከትል እንደሚችልም…

ቻይና የሠራችው “ሲ 919” አውሮፕላን የመጀመሪያ መደበኛ በረራውን በስኬት አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በራስ አቅም የሠራችው “ሲ 919” የመንገደኞች አውሮፕላን ከሙከራ በኋላ ትናንት የመጀመሪያ መደበኛው በረራውን በስኬት አከናውኗል፡፡ አውሮፕላኑ በፈረንጆቹ ታኅሣሥ 26 ቀን 2022 የ100 ሰዓታት የሙከራ በረራ ማካሄዱን አስታውሶ ሲጂቲ ኤን…

ሰሜን ኮሪያ÷አሜሪካ ለዩክሬን የጦር ታንክ እሰጣለሁ ማለቷን አወገዘች

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ÷ አሜሪካ ለዩክሬን የሩሲያን ጦር ለመዋጋት የሚረዱ ዘመናዊ የጦር ታንኮችን ለማቅረብ የወሰደችውን ውሳኔ በጽኑ አወግዛለች፡፡ የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን እህት ኪም ዮ ጆንግጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት አስተያየት አንዳሉት÷አሜሪካ…

ዓለም አቀፍ የልማት አጋሮች የአፍሪካን የግብርና ምርቶች ለማሳደግ የ30 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የልማት አጋር ድርጅቶች ለአፍሪካ አህጉር የግብርና ምርቶችን ለማሳደግ የሚውል የ30 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል፡፡ ዓለም አቀፍ የልማት አጋር ድርጅቶች የተሳተፉበት እና በሴኔጋል ዳካር የተካሄደው 2ኛው የአፍሪካ…

አፍሪካን የ“ዓለም የዳቦ ቅርጫት” ለማድረግ 10 ቢሊየን ዶላር ተመደበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ በቀጣይ አምሥት ዓመታት አኅጉሪቱን የ“ዓለም የዳቦ ቅርጫት”ለማድረግ 10 ቢሊየን ዶላር መደበ፡፡ ባንኩ በአፍሪካ የረሃብ ድምፅ እንዳይሠማ እና አኅጉሪቷ ራሷን በምግብ ችላ ቀሪውንም ዓለም እንድትመግብ ርዕይ ሠንቆ እየሰራ…

አሜሪካ እና ኔቶ አውሮፓን ሙሉ በሙሉ ወደ ወታደራዊ ግጭት ሊከቷት ነው – ሩሲያ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅጥ ያጣው የአሜሪካ የተስፋፊነት እና ዓለምን የመቆጣጠር ፍላጎት አውሮፓን የግጭት ማዕከል እያደረጋት ነው ስትል ሩሲያ ወቀሰች። በአውሮፓ የደኅንነት እና ትብብር ድርጅት ውስጥ የሩሲያ ምክትል መልዕክተኛ የሆኑት ማክሲም ቡያኬቪች ÷ በአሜሪካ እና…

የአሜሪካ ጦር በሶማሊያ የአይ ኤስ መሪ መግደሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር በሶማሊያ ከፍተኛ የአይ ኤስ መሪ የገደለበትን ተልዕኮ ማካሄዱን የአሜሪካ ባለስልጣናት ገልፀዋል። የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስቲን ትናንት በሰጡት መግለጫ÷ የአይ ኤስ መሪ እና ለአይ ኤስ ዓለም አቀፋዊ የትስስር መረብ ዋና አመቻች…

ሩሲያ “ኤም ዋን አብራምስ” እና “ሊዮፓርድ 2” ታንኮችን የሚያወድም ሮቦት ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ "ኤም ዋን አብራምስ" እና "ሊዮፓርድ 2" የተባሉ ታንኮችን የሚያወድም አዲስ ሮቦት ያፋ ማድረጓን ይፋ አድርጋለች፡፡ ባለፈው ረቡዕ በርሊን እና ዋሺንግተን "ኤም ዋን አብራምስ" እና "ሊዮፓርድ 2" ታንኮችን ለዩክሬን ለመላክ ዝግጁ እንደሆኑ…