Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ፈረንሳይ ወታደሮቿን ከቡርኪና ፋሶ ለማስወጣት ተስማማች
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ ወታደሮቿን ከቡርኪና ፋሶ ለማስወጣት መስማማቷን ገለፀች።
የአሁኑ የፈረንሳይ መንግስት ወታደሮቸን አስወጣለሁ መግለጫ ቡርኪናፋሶ የፈረንሳይ ወታደሮች ሀገሬን ለቀው ይውጡ በማለት ያቀረበችውን ጥያቄ ተከትሎ የመጣ ነው ተብሏል።
የቡርኪና…
ጀርመን የጦር ታንክ ድጋፏን በአውሮፓ በኩል ወደ ዩክሬን ልትልክ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ጀርመን የጦር ታንኮቿን በድጋፍ ወደ ዩክሬንለመላክ ጥርጊያ መንገዱን እያመቻቸች መሆኑ ተገለጸ፡፡
በመጀመሪያው ዙር ድጋፍ ጀርመን 14 “ሊዮፓርድ ሁለት” የተሰኙ ታንኮቿን በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት የትራንስፖርት ድጋፍ ወደ ዩክሬን…
የሶማሊያ ጦር በ39 የአልሸባብ አባላት ላይ እርምጃ ወሰደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ጦር በ39 የአልሸባብ ሽብር ቡድን አባላት ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡
ጦሩ ከዓለም አቀፍ የጸጥታ አጋሮች ጋር ባካሄደው የጸረ ሽብር ዘመቻ 39 የአልሸባብ ሽብር ቡድን አባላት መገደላቸውን የሀገሪቱ ምድር ጦር አዛዥ ጄነራል ሞሃመድ…
ምዕራባውያን ለዩክሬን መሣሪያ ማቀበላቸውን ከቀጠሉ ዓለም አቀፍ ውድመት ሊከሰት እንደሚችል ሩሲያ አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያኑ ለዩክሬን መሣሪያ ማቀበላቸውን የሚገፉበት ከሆነ ዓለም አቀፍ ውድመት ሊከሰት እንደሚችል የሩሲያ ፓርላማ አፈ ጉባኤ ቪያቼስላቭ ቮሎዲን አስጠነቀቁ።
አፈ ጉባኤው ምዕራባውያን ሀገራት ለዩክሬን በሚያደርጉት ድጋፍ የሩሲያ የሩሲያ ሉዓላዊነት…
በአፍሪካ የምግብ ምርትን አስመልክቶ 2ኛው ዓለም አቀፍ ጉባዔ በዚህ ሣምንት በዳካር ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የምግብ ምርትን አስመልክቶ ሁለተኛው ዓለም አቀፍ ጉባዔ ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር ይካሄዳል፡፡
የአፍሪካ መሪዎች እና መንግስታት ከልማት አጋሮች ጋር በሴኔጋል ተሰብስበው የአፍሪካን የምግብ ምርት አቅም ለመሳደግና…
የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት የዓለምን የኢኮኖሚ ዕድገት ተጽዕኖ ውስጥ ከትቶታል – አይ ኤም ኤፍ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት የዓለምን የኢኮኖሚ ዕድገት ተጽዕኖ ውስጥ እንዲገባ ማድረጉን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ገለጸ፡፡
የአይ ኤም ኤፍ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂያቫ በዓለም አቀፉ ኢኮኖሚ ፎረም ላይ ባደረጉት ቆይታ÷…
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በመርከብ መሰበር አደጋ ቢያንስ 145 ሰዎች የገቡበት አለመታወቁ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሉሎንጋ ወንዝ ላይ በተከሰተ የመርከብ አደጋ ቢያንስ 145 ሰዎች የገቡበት አልመታወቁ ተሰምቷል፡፡
የሀገሪቱ ባለስልጣናት ፥ በሉሎንጋ ወንዝ ላይ ተሳፋሪዎችን ስታጓጉዝ የነበረቸው የሞተር መርከብ ከመጠን በላይ ሰዎችን…
የቻይና ሕዝብ ቁጥር በ60 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሽቆልቆሉ ተነግሯል
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የሕዝብ ቁጥር ከ1961 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ መቀነስ እንደየታየበት ተገልጿል፡፡
ሀገሪቱ በታሪኳ በማኦ ዜዶንግ የግብርና ፖሊሲ አስከፊውን ረሃብ ስትዋጋ ካጋጠማት የህዝብ ቁጥር ማሽቆልቆል ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የቁጥር መቀነስ መመዝገቡ…
የቻይና ባህር ሃይል በደቡብ ቻይና ወታደራዊ ልምምድ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የባህር ሃይል በደቡብ ቻይና በሚገኘው ባህር የጦር ልምምድ ማድረጉ ተገለጸ፡፡
ቻይና የባህር ሃይል ልምምዷን የጀመረቸው የአሜሪካ ባህር ሃይል በዚሁ የደቡብ ቻይና ባህር አቅራቢያ የጦር ልምምድ ማድረጉን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡
በወታደራዊ…
በኔፓል አውሮፕላን ተከስክሶ የ40 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኔፓል በአውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ67 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡
72 ሰዎችን አሳፍሮ ከካትማንዱ ወደ ፖክሃራ ይበር የነበረው የየቲ አየር መንገድ አውሮፕላን የተከሰከሰው በማዕከላዊ ኔፓል አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ በማረፍ ላይ ሳለ…