Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አሜሪካ የሁቲ አማጺያን የሚሳዔል ማዕከል ላይ ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በየመን በሚንቀሳቀሱት የሁቲ አማጺያን የሚሳዔል ማከማቻ፣ ማዘዣ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተነግሯል። የጥቃቱ ዓላማ አማጺያኑ በቀይ ባህር የመርከብ እንቅስቃሴ ላይ እያደረሱ ያለውን አሉታዊ ተጽዕኖ ለመቀነስ መሆኑ…

በ2024 ከሪሚታንስ ከፍተኛ ገቢ ያገኘች ቀዳሚ ሀገር – ሕንድ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንጆቹ 2024 በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ዜጎች ወደ ትውልድ ሀገራቸው በሚልኩት ገንዘብ (ሪሚታንስ) ሕንድ 129 ቢሊየን ዶላር በማግኘት ቀዳሚ መሆኗን ዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ ዜጎቿ ከፍተኛ ገቢ በማግኘት የምትታወቀው ሕንድ…

የሀውቲ ታጣቂዎች ወደ እስራኤል ያስወነጨፉት ሚሳኤል ኢላማውን እንደመታ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የየመን ሀውቲ ታጣቂዎች ወደ እስራኤል ያስወነጨፉት ባለስቲክ ሚሳኤል ወታደራዊ ኢላማውን እንደመታ አስታወቁ። የእስራኤል ጦር ከሀውቲ ታጣቂዎች የተተኮሰውን ሚሳኤል ጠልፎ መጣል ወይም ማክሸፍ ሳይችል ቀርቶ በቴል አቪቭ አጠገብ ጃፋ ላይ መውደቁን…

አሜሪካ የአይኤስ መሪን ገደልኩ አለች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ ኃይል (ሴንትኮም) የአይኤሱን መሪ አቡ ዩሲፍን በአየር ጥቃት መግደሉን አስታውቋል። አሜሪካ አቡ ዩሲፍን በባሽር አላሳድና በሩሲያ ኃይሎች ተይዞ በነበረ የሶሪያ ግዛት ውስጥ ባካሄደቸው የአየር ጥቃት መግደሏን ነው…

ሩሲያ በዩክሬን ላይ የሳይበር ጥቃት አደረሰች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በዩክሬን የመንግስት ተቋማት ላይ ከፍተኛ የተባለ የሳይበር ጥቃት መፈጸሟ ተሰሟ። የዩክሬን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኦልሃ ስቴፋኒሺያ እንደገለጹት÷ በወሳኝ ኩነት መዝገብ ቤቶች ላይ በደረሰው በዚህ ጥቃት አገልግሎት ለጊዜው…

ከዩክሬን ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ሳይሆን ዘላቂ ሰላም ያስፈልጋል – ቭላድሚር ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬን ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ሳይሆን ዘላቂ ሰላም ያስፈልጋል ሲሉ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ለተነሳላቸው ከ70 በላይ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠታቸውም…

ፕሬዚዳንት ፑቲን ከትራምፕ ጋር ለመገናኘት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመገናኘት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ። ፑቲን ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ "ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሊያገኘኝ ከፈለገ ዝግጁ ነኝ" በማለት…

በተጠመደ ፈንጂ የሩሲያ ኑክሌር ጥበቃ ኃላፊ እና እረዳታቸው ሕይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ኑክሌር፣ ራዲዬሽንና ኬሚካል ጥበቃ ኃይል ዋና ኃላፊ ሌተናንት ጀነራል ኢጎር ኪሪሎቭ እና እረዳታቸው በተጠመደ ፈንጂ ምክንያት ሞስኮ ውስጥ ሕይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ኃላፊው እና እረዳታቸው ሕይወታቸው ያለፈው ሞስኮ በሚገኘው መኖሪያ…

ትራምፕ ለዩክሬን አሜሪካ ሰራሽ ሚሳኤል እንድትጠቀም መፈቀዱ ስህተት ነበር አሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጆ ባይደን ለዩክሬን አሜሪካ ሰራሹን የረጅም ርቀት ታክቲካል ሚሳኤልን ተጠቅማ ሩሲያን እንድታጠቃ መፍቀዳቸው ስህተት ነበር ሲሉ ተችተዋል። ትራምፕ ትናንት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ጆ ባይደን ይህን…

አሜሪካ እና ምዕራባውያን ሩሲያ ለከባድ አጸፋ እንድትነሳሳ እየገፋፏት ነው – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካን ጨምሮ ምዕራባውያን ሩሲያን ከልክ በላይ በመግፋት ለከባድ አጸፋ እንድትነሳሳ እየጎተጎቷት መሆኑን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከሀገራቸው ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ጋር ባደረጉት ውይይት÷ አሜሪካ እና ምዕራባውያን…