Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ኤሎን መስክ ከተመድ የኢራን ልዩ መልዕከተኛ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የመንግስት አፈፃፀም ክፍል ሃላፊ በመሆን የተሾሙት ኤሎን መስክ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የኢራን ልዩ መልዕከተኛ አሚር ሰኢድኢራቫኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በግልጽ…
በሞቃዲሾ በደረሰ የቦምብ ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በደረሰ የቦምብ ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡
በሞቃዲሾ መንገድ ዳር የደረሰው የቦምብ ፍንዳታ የደህንነት አባላት መኪና ላይ ያነጣጠረ እንደነበር የተገለፀ ሲሆን፤ በፍንዳታው ሁለት የፀጥታ አካላት እና አንድ…
ፕሬዚዳንት ባይደን ትራምፕን በዋይት ሃውስ ተቀበሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በዋይት ሃውስ ለዶናልድ ትራምፕ አቀባበል አድርገዋል፡፡
በዚሁ ወቅትም ፕሬዚዳንት ባይደን “ዶናልድ ትራምፕ እንኳን ተመልሰው መጡ” በማለት የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን በመግለጽ ነው አቀባበል ያደረጉላቸው፡፡…
ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን ሀገራቸው ከእስራኤል ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማቋረጧን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከእስራኤል ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማቋረጧን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን አስታወቁ፡፡
ፕሬዚዳንቱ በሰጡት መግለጫ÷ የቱርክ ሪፐብሊክ ለረጅም ጊዜ ከእስራኤል ጋር ንግግር እንዳልነበረው አስታወሰው፤ አሁን ላይ ዲፕለማሲያዊ…
አሜሪካ በሩሲያ ድንበር አቅራቢያ አዲስ የሚሳኤል ማዘዣ ጣቢያ ከፈተች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሩሲያ ድንበር አቅራቢያ አዲስ የሚሳኤል ይዞታ ማቋቋሟን አስታወቀች፡፡
በሰሜን ምዕራብ ፖላንድ እና በባልቲክ ባህር አጠገብ በምትገኘው ሬዲዚኮ ከተማ የተገነባው አዲሱ የባላስቲክ ሚሳኤል ወታደራዊ ማዘዣ ጣቢያ በማዕከላዊ አውሮፓ የመጀመሪያው…
የሁቲ አማጺ ቡድን በአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ ጥቃት ፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን የሚንቀሳቀሰው የሁቲ አማጺ ቡድን በሁለት የአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ በድሮን እና በሚሳዔል የታገዘ ጥቃት መፈጸሙ ተነገረ።
ቡድኑ ንብረትነታቸው የአሜሪካ የሆኑ የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ የሆነችውን መርከብ ጨምሮ በሁለት መርከቦች ላይ ጥቃት…
ኤሎን መስክ የመንግስት አፈፃፀም መምሪያ ሃላፊነት ሹመት በትራምፕ ተሰጣቸው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤክስ እና የቴስላ ኩባንያ ባለቤት ኤሎን መስክ የመንግስት አፈፃፀም መምሪያ ሃላፊ ሆነው እንዲያገለግሉ የአሜሪካ 47ኛው ፕሬዚዳንት በመሆን በተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ ሹመት ተሰጥቷቸዋል።
የዓለም ቁጥር አንድ ባለሀብቱ ኤሎን መስክ ከቀድሞው…
በሶማሌላንድ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በሶማሌላንድ እየተካሄደ ይገኛል።
ምርጫው ለሶማሌላንዳውያን ወሳኝ መሆኑን መራጮች የገለጹ ሲሆን፥ ለሰላም፣ ልማትና አንድነታቸው ምርጫው ወሳኝ ስለመሆኑ ተናግረዋል።
ይህ ምርጫ በተለያዩ ምክንያቶች ለሁለት ዓመት መዘግየቱን…
በቻይና በመኪና አደጋ የ35 ሰዎች ህይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ቻይና ዙሃይ ስታዲየም ውስጥ አንድ ግለሰብ በብዙ ሰዎች መሃል መኪናውን ይዞ በመግባቱ ቢያንስ የ35 ሰዎች ህይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡
አደጋው ፋን የተባሉ የ62 ዓመት ግለሰብ መኪናቸውን በዙሀይ ስፖርት ማእከል በተከለከለ ስፍራና ያለጥንቃቄ…
ሂዝቦላህ 50 ሮኬቶችን ወደ ሰሜን እስራኤል አስወነጨፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ 50 ተጨማሪ ሮኬቶችን ወደ ሰሜን እስራኤል ማስወንጨፉ ተሰምቷል፡፡
የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ ሂዝቦላህ በሰሜን እስራኤል ካርሚኤል በተሰኘ አካባቢ 50 ሮኬቶን አስወንጭፎ በፈጸመው ጥቃት እስካሁን ከ6…