Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ኔታንያሁ በሂዝቦላህ ድሮን ጥቃት የተጎዱ የእስራኤል ወታደሮችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በሂዝቦላህ ድሮን ጥቃት የተጎዱ የሀገሪቱ ወታደሮችን በሳህባ የሕክምና ማዕከል ጎብኝተዋል፡፡ ኔታንያሁ በዚህ ወቅት÷”በእስራኤል የነጻነት ቀን የቆሰሉ ጀግኖችን መጎብኘትና የሥነ-ልቦና ጥንካሬያቸውን…

የባሕር በር በሊዝ እስከ መስጠት የደረሰ መልካም ጉርብትና…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ነሐሴ ወር መጨረሻ በደቡባዊ ምሥራቅ የአፍሪካ ክፍል የምትገኘው ሞዛምቢክ የባህር በር ለሌላት ጎረቤቷ ማላዊ የባሕር በር በሊዝ ሰጥታለች። ከማላዊ ጋር ረጅም ድንበር የምትጋራት ጎረቤቷ ሞዛምቢክ በአንፃሩ በምሥራቃዊ ክፍሏ በረዥሙ ከህንድ…

ሰሜን ኮሪያ ለሩሲያ ወታደሮችን በመላክ ድጋፍ እያደረገች ነው ስትል ዩክሬን ከሰሰች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ለሩሲያ ወታደሮችን በመላክ በጦርነቱ እየተሳተፈች ነው ሲሉ የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ከሰሱ፡፡ ሰሜን ኮሪያ ከዩክሬን ጋር ጦርነት ውስጥ ለምትገኘው ሩሲያ ወታደሮቿን በመላክ ጭምር እገዛ እያደረገች ስለመሆኗ ተናግረዋል።…

ኤሎን መስክ ሳይበርካብ የተባለውን አዲሱን መኪና ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴስላ እና ኤክስ ኩባንያ ባለቤቱ ኤሎን መስክ ሲጠበቅ የነበረውን ‘ሳይበርካብ’ የተባለውን አዲስ መኪና ይፋ አድርጓል። እጅግ ዘመናዊ የተባለው ይህ አዲሱ መኪና ባለ ሁለት በር ሆኖ ያለ አሽከርካሪ ሊንቀሳቀስ የሚችል መሆኑ ተነግሯል።…

ፍሎሪዳ ሀሪኬን ሚልተን በተሰኘው ውሽንፍር ያዘለ አውሎ ነፋስ መመታቷ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የፍሎሪዳ ግዛት ሀሪኬን ሚልተን በተሰኘው ውሽንፍር ያዘለ  አውሎ ነፋስ ክፉኛ መመታቷ ተገለጸ፡፡ በአደጋው የመሬት መንሸራተት፣ ጎርፍ እና ነጎድጓዳማ የዝናብ ሁኔታ መከሰቱም ተገልጿል። በአደጋው ከሁለት ሚሊየን በላይ ቤቶች እና…

የቱርክ አየር መንገድ ፓይለት አውሮፕላን እያበረረ ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ አየር መንገድ አብራሪ ከአሜሪካ ሲያትል ተነስቶ ወደ ቱርክ ኢስታንቡል የሚጓዝ አውሮፕላን በማብረር ላይ እያለ ህይወቱ ማለፉ ተነገረ፡፡ የ59 ዓመቱ አውሮፕላን አብራሪ ኢልሴሂን ፔሊቫን በበረራ ላይ እያለ በህመም በመውደቁ ረዳት አብራሪው…

ብራዚል በኤክስ ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀድሞው ትዊተር በአሁኑ ኤክስ ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ መነሳቱን አስታውቋል፡፡ በቢሊየነሩ ኤሎን መስክ የሚተዳደረው ኤክስ ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ የተነሳው ኩባንያው 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ በመክፈሉ ነው…

በ ‘ሃሪኬን ሚልተን’ እየተመታች ያለችው ፍሎሪዳ ነዋሪዎች ከቀያቸው እየወጡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካዋ ግዛት ፍሎሪዳ የተከሰተው ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ነፋስ (ሃሪኬን ሚልተን) በሚሊየን የሚቆጠሩ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ለቀው እንዲወጡ ማስገደዱ ተሰምቷል፡፡ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከተከሰተው በይበልጥ በቀጣዮቹ ቀናት ፍሎሪዳ ዝናብ…

ሂዝቦላህ ወደ ሃይፋ ከተማ ከ100 በላይ ሮኬቶችን አስወነጨፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሂዝቦላህ በሰሜናዊ እስራኤል ወደምትገኘው ሃይፋ ከተማ ከ100 በላይ ሮኬቶችን አስወነጨፈ። ከተማዋ እንዲህ አይነት ጥቃት ሲያጋጥማት ከ18 ዓመታት በኋላ እንደሆነ ተገልጿል። እስራኤል በሊባኖስ ውስጥ በአየርና በእግረኛ ጦር አማካኝነት…

አሜሪካዊያኑ በህክምና ዘርፍ የ2024 የኖቤል ሽልማትን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊያኑ ቪክቶር አምብሮስ እና ጋሪ ሩቭኩን መሰረታዊ የዘረ መል እንቅስቃሴ የሚመራበትን መሰረታዊ መርህ (ማይክሮ አር ኤን ኤ) በማግኘት የ2024 የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል:: ባለሙያዎቹ በጋራ ያካሄዱት ጥናትና ምርምር በሀርቫርድ…