Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በጋዛ የተጀመረውን ጦርነት አንደኛ ዓመት ምክንያት አድርጎ ሃማስ ሮኬቶችን ወደ እስራኤል አስወነጨፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ ከእስራኤል ጋር ጦርነት የጀመረበትን አንደኛ አመት አስመልከቶ ወደ እስራኤል ቴል አቪቭን ሮኬቶችን ማስወንጨፉን አስታወቀ፡፡
የሀማስ የጦር ክንፍ የሆነው ኤዘዲን አል ቃሲም ብርጌድ እንዳስታወቀው÷ በፈረንጆቹ 2023 ጥቅምት 7 የተቀሰቀሰውን…
የፍሮንቲየር አየር መንገድ አውሮፕላን በማረፍ ላይ ሳለ በእሳት የተያያዘበትን መንስዔ እያጣራ መሆኑ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ንብረትነቱ የፍሮንቲየር አየር መንገድ የሆነ አውሮፕላን ቅዳሜ አመሻሽ ላይ ከሳንዲያጎ ወደ ላስቬጋስ ሲበር በማረፍ ላይ ሳለ በእሳት የተያያዘበትን መንስዔ እያጣራ መሆኑ ተገለጸ።
190 መንገዶኞችን እና ሰባት የበረራ አባላትን ይዞ ሲጓዝ የነበረው…
እስራኤል በሌባኖስ በጀመረቸው ዘመቻ ከ440 በላይ የሂዝቦላህ ታጣቂዎችን መግደሏን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ባለፉት ሦስት ሣምንታት በደቡባዊ ሊባኖስ ባደረገችው ዘመቻ ከ440 በላይ የሂዝበላህ ተዋጊዎችን መግደሏን የሀገሪቱ ጦር አስታወቀ፡፡
የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ ብርጋዲየር ጄኔራል ዳንኤል ሃጋሪ እንደገለፁት ÷ በአየር እና በመሬት ላይ…
ተመድ ከ200 ሺህ በላይ ሊባኖሳውያን ወደ ሶሪያ መሰደዳቸውን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ እየተፈጸመ ያለውን የእስራዔል የአየር ጥቃት በመሸሽ ከ200 ሺህ በላይ ሊባኖሳውያን ወደ ሶሪያ መሰደዳቸውን የተባበሩት መንግስታ ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ።
የተመድ የስደተኞች ከሚሽን ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዴ፤ ከሊባኖስ ወደ ሶሪያ…
አቶ አሻድሊ ሃሰን 1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አሻድሊ ሃሰን በክልሉ ለሚገኙ የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡
ድጋፉ ደብተር እና እስክርቢቶ ሲሆን አጠቃላይ ዋጋው ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ መሆኑን የክልሉ…
እስራኤል በሊባኖስ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት ፈፀመች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ዛሬ ጠዋት በሊባኖስ ላይ አዲስ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት መፈፀሟ ተገለፀ፡፡
ጥቃቱን ተከትሎ የዳሂየህ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ጨምሮ በበርካታ አካባቢዎች ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱ ተነግሯል።
የሂዝቦላህ ጠንካራ ምሽግ እንደሆነ…
ሩሲያ ዜጎቿን ከሊባኖስ ማስወጣት ጀመረች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የዲፕሎማቶቿን ቤተሰብ አባላት ልዩ በረራ በማድረግ ከሊባኖስ ቤሩት ማስወጣት መጀመሯን የአደጋ ጊዜ ሚኒስትሩ አሌክሳንደር ኩሬንኮቭ ገልጸዋል፡፡
ሚኒስትሩ እንዳሉት፥ ዛሬ በተደረገ ዜጎችን ከሊባኖስ የማስወጣት ተግባር በመጀመሪያ በረራ 60…
እስራኤል ተጨማሪ የደቡባዊ ሊባኖስ ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ አሳሰበች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ በተመረጡ የሂዝቦላህ ይዞታዎች ላይ የምትፈጽመው የአየር ላይ ጥቃት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቃለች፡፡
በዛሬው ዕለትም በሊባኖስ መዲና ማዕከላዊና ደቡባዊ ቤሩት በተመረጡ ቦታዎች ላይ የተሳካ የአየር ጥቃት መፈጸሙን የእስራኤል…
እስራኤል የተመድ ዋና ጸሐፊ ወደ ግዛቷ እንዳይገቡ እገዳ ጣለች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ ወደ ግዛቴ እንዳይገቡ ስትል እገዳ መጣሏን አስታወቀች።
ሀገሪቱ ይህንን ውሳኔ ያሳለፈችው ዋና ጸሀፊው ኢራን ወደ እስራኤል ሚሳኤል ማስወንጨፏን ተከትሎ ድርጊቷን…
ዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሂደት እደግፋለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ሂደት በፋይናንስና በቴክኒክ እንደሚደግፍ አረጋገጠ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ባደረጉት ውይይት÷…