Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አሜሪካ ለእስራኤል የአየር ሀይል ድጋፍ ማድረጓን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ትናንት ምሽት እስራኤል በኢራን የተተኮሱ ሚሳኤሎችን እንድታከሽፍ የጸረ- ባላስቲክ ሚሳኤል ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች፡፡ በፔንታጎን መግለጫ የሰጡት የአሜሪካ መከላከያ ሃይል ቃል አቀባይ ሜጀር ጄኔራል ፓትሪክ ራይደር÷ ወደ ቴል አቪቭ…

ኢራን ወደ እስራኤል ሚሳኤል ማስወንጨፍ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ወደ እስራኤል ሚሳኤል ማስወንጨፍ መጀመሯን የእስራኤል መከላከያ ሃይል አስታወቀ፡፡ የሚሳኤል ጥቃቶቹ ወደ እስራኤል ዋና ከተማ ቴላቪቭ ያነጣጠሩ መሆናቸው ተነግሯል፡፡ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎም የቴላቪቭ ነዋሪዎች የአደጋ…

ማሪን ሌፔ የአውሮፓ ህብረት ገንዘብን ያለ አግባብ ጥቅም ላይ በማዋል ተወነጀሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ናሽናል ራሊ ፓርቲ የረጅም ጊዜ መሪ የሆኑት ማሪን ሌፔ እና አባላቶቻቸው የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ገንዘብን ያለ አግባብ ጥቅም ላይ በማዋል ውንጀላ ቀረበባቸው። ከማሪን ሌፔ በተጨማሪ ከ20 በላይ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮችም ውንጀላ…

ቻይና ለዓለም አቀፍ ትብብር የጀመረችውን ሥራ እንደምታጠናክር አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዓለም አቀፍ ትብብር የጀመረችውን ሥራ አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አረጋገጡ፡፡ እየተከበረ በሚገኘው የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ 75ኛ ዓመት ላይ ፕሬዚዳንቱ ባደረጉት ንግግር÷ ቻይና ባለፉት አሥርት ዓመታት…

በአሜሪካ ካሮላይና ግዛት በተከሰተ ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ነፋስ 30 ሰዎች ሞቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሰሜናዊ ካሮላይና ግዛት በተከሰተ ዝናብ የቀላቀለ ከባድ አውሎ ነፋስ አደጋ 30 ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ፡፡ አደጋው በፍሎሪዳ መከሰቱ የተገለፀ ሲሆን የጆርጂያ ግዛትን አቋርጦ በመተላለፍ በካሮላይና  የተለያዩ ከተሞች ጉዳት ማድረሱ…

የሃማስ መሪ እስራኤል በሊባኖስ በፈጸመችው ጥቃት ተገደለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሃማስ መሪ ፋትህ ሻሪፍ አቡ አል አሚን እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት መገደሉን ቡድኑ አስታውቋል፡፡ ሃማስ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ፋትህ ሻሪፍ አቡ አል አሚን እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈጸመችው ጥቃት አብረውት ከነበሩ…

ሩሲያ 125 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ ጣለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የሀገሪቱን አየር ክልል ጥሰው የገቡ 125 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ መጣሏን ገልጻለች፡፡ ጥቃት ለማድረስ የአየር ክልል ጥሰው የገቡ 125 ዩኤቭ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በተሰካ ሁኔታ ማምከን መቻሉን የሩሲያ የመከላከያ…

እስራኤል ተጨማሪ የሂዝቦላህ ከፍተኛ አመራር መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ በፈጸመችው የአየር ላይ ጥቃት ተጨማሪ የሂዝቦላህ ከፍተኛ አመራር መግደሏን አስታውቃለች፡፡ በሊባኖስ በመሸገው ሂዝቦላህ ላይ የሚወሰደው ሁለንተናዊ እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ገልጿል፡፡ በዛሬው…

አሜሪካ የኤምባሲ ሰራተኞቿ ከሌባኖስ ለቀው እንዲወጡ አዘዘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ሌባኖሰ የሚገኙ የኤምባሲ ሰራተኞች ቤተሰቦቻቸውን ይዘው  እንዲወጡ ትዕዛዝ መስጠቷ ተገለፀ፡፡ ትዕዛዙ የሌባኖሱ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ቡድን ሂዝቦላህ መሪ ሲያድ ሀሰን ናስራላህ በእስራኤል የአየር ሀይል መገደሉን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ…

እስራኤል የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ነስራላህን መግደሏን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ላይ ወታደራዊ እርምጃ እየወሰደች የምትገኘው እስራኤል የቡድኑን መሪ ሀሰን ነስራላህን መግደሏን አስታውቃለች። የእስራኤል መከላከያ ሃይል እንደገለጸው፤ ሀሰን ነስራላህ ቤይሩት ውስጥ በአርብ ምሽት ጥቃት…