Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ውሳኔዎቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)  ከጋና እና ቡሩንዲ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጋና ፕሬዚዳንት ጆን ማሀማ እና ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቫርሴት ንዳይሽሚዬ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በአህገሪቱ ያሉ የልማት እድሎችንና ተግዳሮቶችን በተመለከተ ምክክር ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ  ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽነር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተሰናባቹ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽነር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ምስጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷  “አዲሱን የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበርን…

ከተለያዩ መሪዎች ጋር በቁልፍ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደረግንበት ውጤታማ ቀን ነበር – ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የመጀመሪያ ቀን ከተለያዩ መሪዎች ጋር በቁልፍ ቀጣናዊ፣ አኅጉራዊ እና በቀዳሚ የልማት ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደረግንበት ውጤታማ ቀን ነበር ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ።…

ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሩዋንዳ እና ታንዛኒያ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎንለጎን ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ እና ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሱሉሁ ሳሚያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው  በቀጣናዊና በአህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ እንኳን በድጋሚ ወደ ኢትዮጵያ መጡ ብለዋል። በተደጋጋሚ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝብ ሰላምና መረጋጋት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝብ ሰላምና መረጋጋት በሁሉም መስክ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተናገሩ፡፡ በሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ላይ የሚመክር የመሪዎች ጉባኤ በኢትዮጵያ፣ በተባበሩት አረብ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራዊ እና ቀጣናዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ አሞር ሞትሌ በአፍሪካ ሕብረት የመሪዎቸ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አቀባበል…