የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሩሲያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Feb 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሩሲያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ ቫለንቲና ማትቬዬንኮ እና ከልዑካቸው ጋር ተወያዩ፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው "ዛሬ ምሽት ከሩሲያ ፌደሬሽን ፌደራል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ለመደገፍ ያለመ ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Feb 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ታዳሽ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ለመደገፍ ከመላው አፍሪካ የንግድና ኢንቨስትመንት መድን ድርጅት የአፍሪካ ንግድ መድን ኤጀንሲ (ኤቲአይዲአይ) ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመች፡፡ ስምምነቱ ኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨስትመንቶችን ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባለፈ በዘላቂነት ራስን ለመቻል እየሰራች መሆኗን ገለፀች Feven Bishaw Feb 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የግብርና ምርታማነትን የሚያሳድግ ፖሊሲ በመተግበር የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባለፈ በዘላቂነት ራስን ለመቻል እየሰራች መሆኗን ገለጸች፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል የምታደርገውን ጥረት አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክክር ኮሚሽኑ የስራ ዘመን ተራዘመ yeshambel Mihert Feb 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሶስት ዓመታት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በመመርመር ለኮሚሽኑ የ1 ዓመት ተጨማሪ የስራ ዘመንን ሰጥቷል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ ያስተላለፉት መልዕክት Mikias Ayele Feb 17, 2025 0 ንመላእ ህዝቢ ትግራይ፥ እንኳዕ ንበዓል ለካቲት 11 አብፀሓኩም! ንመላእ ህዝቢ ትግራይን ኣብ መላእ ዓለም እትርከቡ ትግራዎትን ፈተውቲ ህዝቢ ትግራይን እንኳዕ ንበዓል ለካቲት 11 አብፀሐኩም። ሃገርና ዘበናት ዘቊፀረት ገዚፍ ታሪኽን ፅኑዕ ፀረ-ባዕዳዊ ወራር መርገፅ ዝነበራን ዘለዋን ሃገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉባዔው ኢትዮጵያ የስንዴ ምርትና የአረንጓዴ አሻራ ተሞክሮዋን ለሌሎች ሀገራት አካፍላለች – አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ Melaku Gedif Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ኢትዮጵያ በስንዴ ምርትና በአረንጓዴ አሻራ ያስመዘገበችውን ውጤት ለሌሎች ሀገራት በተሞክሮነት ማካፈሏን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋሁን ጎበዛይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ yeshambel Mihert Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ ከእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዘኃን እይታ Mikias Ayele Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሀገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎችን እንዲሁም ዲፕሎማቶችን ያሰባሰበው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ሰፊ ሽፋን አግኝቷል፡፡ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኅብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ Melaku Gedif Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ውሳኔዎቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከጋና እና ቡሩንዲ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጋና ፕሬዚዳንት ጆን ማሀማ እና ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቫርሴት ንዳይሽሚዬ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በአህገሪቱ ያሉ የልማት እድሎችንና ተግዳሮቶችን በተመለከተ ምክክር ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ…