Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያና ጅቡቲ ጸረ-ሰላም ኃይሎችን ለመግታት የጋራ ግብረ-ኃይል አቋቁመው ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና የጅቡቲ ደኅንነት ተቋማት በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ጸረ-ሰላም ኃይሎችን ለመግታት የጋራ ግብረ-ኃይል አቋቁመው ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡ ሀገራቱ በድንበሮቻቸው አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ጸረ-ሰላም ኃይሎችን ለመግታት ከሚያደርጉት የመረጃ…

የብልፅግና ፓርቲና የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ አጋርነት እያደገ መጥቷል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ እና የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ አጋርነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። አቶ…

ስኬቶችን ለማስጠበቅ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ከሚያደርጉልን ሀገራት አንዷ ፈረንሳይ ናት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተገኙ ስኬቶችን ለማስጠበቅ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ከሚያደርጉልን ወዳጅ ሀገራት አንዷ ፈረንሳይ ናት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ የኢትዮጵያና ፈረንሳይ…

የኢትዮጵያ እና ፈረንሳይን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ መካከል ያሉ ዘርፈ-ብዙ ትብብሮችን በይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከፕሬዚዳንት ማክሮን ጋር መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በብሔራዊ…

ፕሬዚዳንት ማክሮን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሥድስት ዓመታት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡…

ኢትዮጵያ በ19 የታዳሽ ኃይል ማመንጫዎች ኤሌክትሪክ እያመረተች ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግንባታቸው ሳይጠናቀቁ በተተከሉ ተርባይኖች ኃይል ማመንጨት የጀመሩትን የሕዳሴ ግድብና የአይሻ 2 የንፋስ ኃይል ማመንጫዎች ጨምሮ 19 ማመንጫ ጣቢያዎች በሥራ ላይ እንደሚገኙ ተመላከተ፡፡ እነሱም ቆቃ፣ አዋሽ II፣ አዋሽ III፣ ፊንጫ፣ መልካ…

የኢትዮጵያ ልዑክ የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማጠናከር የሚያስችል ጉብኝት በኬንያ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ እና በኬንያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችል ጉብኝት በኬንያ አካሄደ። ልዑኩ ከኬንያ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር ተገናኝቶ ውይይት…