ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአዲሱ የጀርመን መራሔ መንግስት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጀርመን መራሔ መንግስት ሆነው ለተመረጡት ፍሬድሪክ ሜርዝ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ የኢትዮጵያና ጀርመንን የ120 አመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት…