Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ጃል ሰኚ ነጋሳ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ። ጃል ሰኚ ነጋሳ መንግሥት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ነው ከአቶ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ለሀገር ገፅታ ግንባታ የላቀ ሚና አለው- አፈ-ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ለሀገር ገፅታ ግንባታ የላቀ ሚና አለው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አስገነዘቡ፡፡ "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ-ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሐሳብ 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች…

ቃልን በተግባር መፈጸም የብልጽግና ፓርቲ ተጨባጭ መለያዎቹ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቃልን በተግባር መፈጸም የብልጽግና ተጨባጭ መለያዎቹ ናቸው ሲሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትርና የብልጽግና ፓርቲ…

ኢትዮጵያ ከድህነት ለመውጣት ካላት ቁርጠኝነት አንጻር ብልጽግናን ማረጋገጥ የሁሉም ዜጎች የወል እውነት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከድህነት ለመውጣት ካላት ቁርጠኝነት አንጻር ብልጽግናን ማረጋገጥ የሁሉም ዜጎች የወል እውነት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ብልጽግና…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተካሄደ። በመርሐ ግብሩ ከጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጂን ሊኩን ጋር ዛሬ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱም በኢትዮጵያ እና በባንኩ መካከል ሊኖር ስለሚችለው የአረንጓዴ ኢነርጂ፣ አቪዬሽን እና መሠረተ…

የኢትዮጵያ አየር ሃይል ያሠለጠናቸውን ሙያተኞች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ያሰለጠናቸውን የተለያዩ ሙያተኞች አስመርቋል። አየር ኃይሉ "የተከበረች ሀገር የማይደፈር አየር ሀይል" በሚል መሪ ሀሳብ 89ኛ የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው። በዓሉን ምክንያት በማድረግ አብራሪዎች፣ እጩ መኮንኖች፣…

ፓርቲያችን ብልፅግና በሪፎርም የተመዘገቡ ድሎችን ወደ እመርታ ለማሸጋገር እየተዘጋጀ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርቲያችን ብልፅግና በሪፎርም የተመዘገቡ ድሎችን ወደ እመርታ ለማሸጋገር እየተዘጋጀ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ።…