Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም ሚኒስትር አድርገው ሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር በማድረግ ሾመዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የአውሮፓ እና የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን በጽህፈት ቤታቸው ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአውሮፓ እና የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑትን ጂያን-ኖኤል ባሮትን በጽህፈት ቤታቸው ተቀበሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ "ዛሬ ጠዋት የአውሮፓ እና…

የአየር ኃይል የምስረታ በዓል አከባበር ማጠቃለያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አከባበር የማጠቃለያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን ጨምሮ የሠራዊቱ አመራሮች እና የተለያዩ ሀገራት የመከላከያ አታሼዎች በመርሐ-ግብሩ ላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የአፍሪካ ልማት ባንክ ልዩ ልዑክ የሆኑትን ቲሞቲ ዊልያምስ(ዶ/ር)ን ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)  በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው "ዛሬ ጠዋት የአፍሪካ ልማት ባንክ ልዩ ልዑክ የሆኑትን ዶክተር ቲሞቲ ዊልያምስን በምግብ እና ግብርና አቅርቦት ጥምረት አፈፃፀም ጥረቶች ላይ ለመወያየት ተቀብያለሁ" ብለዋል፡፡

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ”ጸሐይ 2” የተሰኘች አውሮፕላን ለበረራ ብቁ ማድረጉን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጸጥታና ደህንነት ተቋማት ያከናወነው የሪፎርም ስራ ኢትዮጵያን የሚመጥን እና ዘመን ተሻጋሪ ተቋማትን ለመገንባት ጠንካራ መሰረት የጣለ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

የኬንያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም የመከላከያ ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ቻርለስ ካሃሪሪ የመከላከያ ሰራዊት ተቋማትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የመከላከያ ዩኒቨርሲቲን፣ጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪን ፣ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪን እና የኢፌዴሪ አየር ኃይልን…

ኢትዮጵያ እና የአይ ኤም ኤፍ ባለሙያዎች በተራዘመ የብድር አቅርቦት ሁለተኛ ግምገማ ላይ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የተራዘመ የብድር አቅርቦት ማዕቀፍ (ኤክስቴንድድ ክሬዲት ፋሲሊቲ) ሁለተኛ ግምገማ ላይ በባለሙያዎች ደረጃ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። የአይ ኤም ኤፍ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ ግምገማ…

 በሶማሊያ የሚደረገው የአትሚስ የሃይል ስምሪት የቀጣናው ደህንነት በሚያረጋግጥ መልኩ መሆን አለበት – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት የሽግግር ሰላም ማስከበር ተልዕኮ (አትሚስ) ቀጣይ የሃይል ስምሪት የቀጣናውን ደህንነት በሚያረጋግጥ መልኩ መሆን እንደሚገባው የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን አስገነዘቡ። ስምሪቲ በጥንቃቄ ካልተመራ በምስራቅ አፍሪካ…

በቴሌ ብር ከ3 ነጥብ 25 ትሪሊየን ብር በላይ ዝውውር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴሌ ብር መተግበሪያ እስካሁን ከ3 ነጥብ 25 ትሪሊየን ብር በላይ ዝውውር መፈጸሙን ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እንዳሉት÷ ቴሌ ብር በኢትዮጵያ ዲጂታል የገንዘብ ልውውጥን ከማሳለጥ አንጻር…