Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ያስተላለፈው ትዕዛዝና ክልከላ

ቁጥር 1 የሕዝብን ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6 /2015 አንቀጽ 5 መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዙ የሚከተሉትን ትዕዛዞችና ክልከላዎች ደንግጓል። 1) በባሕርዳር፣ ጎንደር፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ፣ ሸዋ ሮቢትና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ ኮሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓርክ ጂን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ትብብር፣ በቀጣናዊ እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በሀገራቱ መካከል ያለውን የንግድ…

የመከላከያ ሰራዊቱን ስም በሀሰት ለማጠልሸት የሚደረገው ሙከራ አገር የማዳከም ሴራ መሆኑን በመገንዘብ ወጣቶች ከሰራዊቱ ጎን ሊቆሙ ይገባል –…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊቱን ስም በሀሰት ለማጠልሸት የሚደረገው ሙከራ አገር የማዳከም ሴራ መሆኑን በመገንዘብ ወጣቶች ከሰራዊቱ ጎን ሊቆሙ እንደሚገባ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አመራሮች ጥሪ አቀረቡ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ምክትል ፕሬዚዳንቶች…

በመኸር እርሻ እስካሁን 13 ነጥብ 1 ሚሊየን ሔክታር በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኸር ወቅት እርሻ እስካሁን 13 ነጥብ 1 ሚሊየን ሔክታር በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በመኸር እርሻ እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2015 ዓ.ም በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ሲዳማ፣ ሐረሪ…

ሁሉም የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በከተማ ግብርና ስራ እየተሳተፉ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት ሁሉም የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በከተማ ግብርና ስራ እየተሳተፉ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ከተሞቻችን የገጠር ምርት ጠባቂዎች ከመሆን…

በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ17 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋና ክረምት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ17 ቢሊየን 644 ሚሊየን 156 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው ሥራዎች መከናወናቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ የአረንጓዴ ዐሻራ፣…

የኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮሪያ የውጭ…

የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓርክ ጂን ለሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል። የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ÷ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ…

ሦስት የአየር ሁኔታ መከታተያ ራዳሮች ተከላ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ካላት የቆዳ ስፋትና መልክዓ-ምድር አኳያ ከ12 በላይ የአየር ሁኔታ መከታተያ ራዳሮች እንደሚያስፈልጋት ተመለከተ። በሚቲዎሮሎጂ ጣቢያዎች ማስተር ፕላንና የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ ላይ እንደሀገር ከ12 በላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲትን ዛሬ ረፋድ ላይ ተቀብለዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በተካሄደው ስብሰባ ወቅትም መሪዎቹ በሁለትዮሽ ጉዳዮች፣ በንግድ እና በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ላይ…