የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ወንጀሎች ተሳትፈዋል የተባሉ ከ3 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ውለዋል ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ቡድኖች፣ በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርና በሙስና ተሳትፈዋል የተባሉ ከ3 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከድሬዳዋ አስተዳደር ወቅታዊ ጉዳይን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ Melaku Gedif Aug 7, 2023 0 ሀገራችን ኢትዮጵያ ከምትታወቅባቸው ድንቅ እሴቶች መካከል በህዝቦቿ ውስጥ የሚፈጠሩ ማናቸውም ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ አለመግባባት የሚፈቱበት የተለያዩ ባህላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓቶች ባለቤት መሆኗ ከሰማኒያ በላይ ብሔሮች ብሔረሰቦች ለዘመናት ነፃነቷን እና ሉዓላዊነቷን አስጠብቀው በአንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወቅታዊ አገራዊ ሁኔታን አስመልክቶ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ Melaku Gedif Aug 7, 2023 0 የለውጡ መንግስት ባለፉት ዓመታት በሀገራችን ኢትዮጵያ የሁሉም ነገር መሠረት የሆነውን ሠላምን በጽኑ መሠረት በማጽናት ሁለንተናዊ ብልጽግናዋን ለማረጋገጥ እየሠራ ይገኛል። በዚህም ሀገራችን መልካቸውን እየቀያዬሩ ከውስጥና ከውጪ ያጋጠሟትን ፈተናዎች በመቀልበስ አስደማሚ ለውጦችን እያስመዘገበች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ Melaku Gedif Aug 7, 2023 0 በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የተከፈተውን መጠነ ሰፊ የጥላቻ ዘመቻ በጋራ ልናወግዝ ይገባል! የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጠው መግለጫ እንዳመላከተው የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ዳር ድንበር በመጠበቅ ውድ ህይወቱን እየገበረ እንደ ሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ Melaku Gedif Aug 7, 2023 0 ኢትዮጵያ በፈተና የምትፀና ሀገር! ኢትዮጵያ በየዘመኑ ከውስጥና ከውጭ በሚያጋጥሟት በርካታ ፈተናዎችን አልፋ ዛሬ የደረሰች ስትሆን አንድነቷና ቀጣይነቷ በጠንካራ አለት ላይ እንዲመሠረት ካደረጉት ጉዳዮች መካከል የህዝቦቿ ህብረትና አንድነት በጉልህ የሚጠቀስ ነው፡፡ በመሆኑም የህዝቦቿ ህልውናና እጣ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ለአማራ ክልል መንግስትና ህዝብ ያለውን አጋርነት ገለጸ Feven Bishaw Aug 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአማራ ክልል መንግስትና ህዝብ ያለውን አጋርነት ገለጸ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ÷የከተማ አስተዳደሩ እና የከተማዋ ነዋሪዎች እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዛሬም ከክልሉ መንግስት እና ሕዝብ ጎን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ወቅታዊ የአማራ ክልላዊ መንግሥት የፀጥታ ሁኔታን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ Melaku Gedif Aug 7, 2023 0 በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው መንግሥታችን ኢትዮጵያን በአጭር ጊዜ ውስጥ አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ለዚህም እምቅ የተፈጥሮ ሃብቶቻችንን ከሰው ሃይላችን ጋር በማሰናሰል የተጀመሩ ሜጋ ፕሮጄክቶችን በወቅቱ በማጠናቀቅ፤ ሌሎችንም በአስገራሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለውን ህግ ማስከበር በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ክልሉን ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ የሚያስችሉ ስራዎች እየተከናወኑ ነው Meseret Awoke Aug 6, 2023 0 በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለው የህግ ማስከበር ተግባር በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ክልሉን ወደ ሰለማዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ የሚያስችሉ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የአስአኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ እዝ አስታወቀ፡፡ በአማራ ክልል ያጋጠመውን የፀጥታ መደፍረስ በመደበኛ የህግ ማስከበር ስርአት…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብር የማይከፍሉ ነጋዴዎችን ወደ ግብር መረቡ ለማስገባት በጥናት ላይ የተመሰረተ ስራ መስራት ይገባል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) Melaku Gedif Aug 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብር የማይከፍሉ ነጋዴዎችን ወደ ግብር መረቡ ለማስገባት በጥናት ላይ የተመሰረተ ስራ መስራት ይገባል ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡ የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉሙሩክ ኮሚሽን የ2015 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና በማህበረሰብ አገልግሎት ለትምህርት ቤት እድሳት የሚውል 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Mikias Ayele Aug 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በማህበረሰብ አገልግሎት በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገላን አራብሳ ወረዳ ለቢሊ ሲልጦ ቡኡራ ቦሩ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እድሳት ግንባታ የሚውል 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የፋና…