በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ለመፍታት መንግስት በቁርጠኝነት ይሰራል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ለመፍታት መንግስት በቁርጠኝነት እንደሚሰራ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በክልሉ የታጠቁ ሃይላት…