Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ከ61 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ከሀገር ውስጥ ጎብኚዎች 61 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ መገኘቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽንና የሕዝብ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ አለማየሁ ጌታቸው እንደገለጹት÷ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት…

አቶ ደመቀ መኮንን ችግሮችን በውይይት መፍታት እንደሚገባ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአማራ ክልል እየተስተዋሉ ያሉ የጸጥታ ችግሮችን በውይይት መፍታት እንደሚገባ ገለፁ፡፡ አቶ ደመቀ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች…

ኢትዮጵያና የአፍሪካ ልማት ፈንድ የ84 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የአፍሪካ ልማት ፈንድ ለስንዴ ምርትና ምርታማነት ማሻሻያ የሚውል የ84 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ወይም የ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን በኢትዮጵያ መንግስት በኩል የገንዘብ ሚነስትሩ አቶ አህመድ…

የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት በጥቃቅንና መካከለኛ ኢንዱስትሪ የተሰማሩ ሴት አምራቾችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጀይ ባንጋ በሁለተኛው ቀን የኢትዮጵያ ቆይታቸው በጥቃቅንና መካከለኛ ኢንደዱስትሪ የተሰማሩ ሴት አምራቾችን ጎብኝተዋል። በኢትዮጵያ መንግስትና የዓለም ባንክ ድጋፍ በሚንቀሳቀሰው የሴቶች ኢንተርፕሩነር ሺፕ ልማት ፕሮግራም…

በአማራ ክልል ህግን ለማስከበር በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ህዝቡ የተለመደ ትብብሩን እንዲያሳይ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ አካላት በክልሉ ህግን ለማስከበር በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሁሉ ህዝቡ ድጋፍ በማድረግ የተለመደ ትብብሩን እንዲያሳይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ…

አቶ ማሞ ምህረቱ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ፀሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ፀሐፊ ኤሪክ ሜየር ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሐ-ግብር ላይ ያተኮረ መሆኑን ባንኩ በትዊተር ገጹ ባሰፈረው መረጃ አመላክቷል።…

በመዲናዋ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 158 ሼዶች ተመርቀው ለስራ ዝግጁ ሆነዋል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በ100 ሺህ 414 ካሬ ሜትር መሬት ላይ የተገነቡ 158 የመስሪያ ሼዶች ተመርቀው በትጋት ለሚሰሩ እጆች ዝግጁ ሆነዋል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በሰኔ ወር የተላለፉ 2 ሺህ…