Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች መዋእለ ነዋይ ለማፍሰስ ለሚሹ ሁሉ ምቹ ሁኔታን እየፈጠረች ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች መዋእለ ነዋይ ለማፍሰስ ለሚሹ ሁሉ ምቹ ሁኔታን እየፈጠረች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። ዛሬ ጠዋት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ ጋር በመሆን በአንደኛው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ ጋር በመሆን የቦሌ ለሚ 2 ኢንዱስትሪ ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዓለም ባንክ ድጋፍ የተገነባውን የቦሌ ለሚ 2 ኢንዱስትሪ ፓርክ አጠቃላይ የሥራ…

በአማራ ክልል ለኢንቨስተሮች ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ሥርዓት ተዘርግቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል መዋዕለ ንዋያቸውን ለሚያፈሱ ባለሃብቶች ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ሥርዓት መዘርጋቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ይሄነው ዓለም፥ በአማራ ክልል በተለያዩ ዘርፎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው ባደረጉት የሁለትዮሽ ውይይት በአጠቃላይ የኢትዮጵያን ሀገር በቀል የኢኮኖሚ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶርን ዛሬ ከሰዓት በኋላ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይታችው የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ወደ…

በ2015 በጀት ዓመት ከተኪ ምርቶች 2 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 1 ሺህ የሚሆኑ ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ መግባታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል÷በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸውን ገልፀዋል፡፡…

የጃፓኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የጃፓኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀያሺ ዮሺማሳ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የአፍሪካ ጉብኝታቸውን ዛሬ ጀምረዋል፡፡ ሚኒስትሩ ደቡብ አፍሪካን እና ኡጋንዳን ከጎበኙ በኋላም ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ጉብኝት…